ዜና
6 ቢሊዮን ዶላር ያህል በሪልእስቴት ዘርፍ ኢንቨስት ተደርጓል ተብሏል አዲስ አበባ በሪልእስቴት ዘርፍ ኢንቨስትመንት ከአፍሪካ ከተሞች በ3ኛ ደረጃ ላይ እንደምትገኝና የከተማዋ የሪልእስቴት ልማት ዘርፍ ኢንቨስትመንት፣ 6 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ የዓለም ባንክ ከትናንት በስቲያ ይፋ ባደረገው የአፍሪካ ዋና ዋና ከተሞች ወቅታዊ…
Read 5852 times
Published in
ዜና
Sunday, 12 February 2017 00:00
የአ/አበባ ሀ/ስብከት: የተከፈለው 50ሺ ብር፥ “የፐርሰንት ውዝፍ እንጂ ጉቦ አይደለም፤” አለ
Written by Administrator
“ፐርሰንት ከደመወዝ ተቀንሶ አይከፈልም፤ አሠራሩም ሕጋዊ አይደለም” /ክፍለ ከተማው/ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ “የደብረ ተኣምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ሠራተኞች፤ ለተፈቀደላቸው የደመወዝ ጭማሪ ማጽደቂያ፣ ለሀገረ ስብከቱ ሓላፊዎች የተሰጠው ብር 50 ሺሕ ጉቦ እንዲመለስ ታዘዘ፤” በሚል ርእስ፣ አዲስ አድማስ…
Read 4326 times
Published in
ዜና
በተለያዩ ምክንያቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚደርጉትን የመንግስት ባለስልጣናት ልዩ ጥቅም የሚያስከብረው አዋጅ ፀደቀ፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰሞኑን ያፀደቀው ይኸው አዋጅ ቁጥር 10003/2009 በተለያዩ ምክንያቶች ከኃለፊነታቸው የሚነሱ የሀገርና የመንግስት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የምክር ቤት አባላትና ዳኞች ከችግር የራቀ ኑሮ እንዲኖሩና ለጥቃት…
Read 5411 times
Published in
ዜና
የዚያድ ባሬን ከስልጣን መውረድ ተከትሎ እንደ አገር መቆም ተስኗት አሳር መከራዋን ስትቆጥር የዘለቀቺው፣ የእርስ በእርስ ጦርነት፣ የጽንፈኛ ቡድኖች ጥቃት፣ ድርቅና ርሃብ እየተፈራረቁ ያደቀቋት ሶማሊያ፤ ከ25 አመታት በኋላ ሰሞኑን ታሪካዊ የተባለውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አከናውናለች፡፡በሙስና የታማው፣ በሽብር ስጋት የታጀበው፣ ተስፋ የተጣለበትና ለወራት…
Read 5045 times
Published in
ዜና
በአፍሪካ በየዓመቱ ከአንድ ቢሊዮን በላይ ህፃናት የተለያዩ ጥቃቶች እንደሚደርሱባቸው የጠቆመው “ወርልድ ቪዥን” የተሰኘው አለማቀፉ ግብረ ሰናይ ድርጅት፤ የአህጉሪቱ መሪዎች ህፃናትን ከጥቃት እንዲታደጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ወርልድ ቪዥን በህፃናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቆም አገራት የበኩላቸውን እንዲወጡ ለመጠቆምና ለመቀስቀስ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሂልተን…
Read 1300 times
Published in
ዜና
በኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል የአደን ባለሙያ የተሰራውና ከ17 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበታል የተባለው “ጉዛራ ሆቴል” ዛሬ ይመረቃል፡፡በአደን ሙያ ከዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ሙሉ ፈቃድ ተሰጥቶአቸው ለረዥም አመታት በሙያው ሲሰሩየቆዩት አቶ ተሾመ አደም፤ በቱሪዝም ዘርፉ ለዓመታት ያዳበሩትን ዕውቀትና ልምድ ተጠቅመው፣ የቱሪስቱን ፍላጎት…
Read 2729 times
Published in
ዜና