ዜና

Rate this item
(8 votes)
አገር በቀሉ በላይአብ ሞተርስ የኪያ ሞተርስ ኮርፖሬሽን ሞዴል የሆኑትን ሁለት አውቶሞቢሎች ሪዮና ፒካንቶ የተባሉትን በአገር ውስጥ ገጣጥሞ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ ማምሻውን በሸራተን አዲስ በተካሄደው መኪኖቹን የማስተዋወቅ ሥነ - ሥርዓት የበላይአብ ሞተርስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ፈቃዱ ግርማ፣ በአሁኑ…
Rate this item
(3 votes)
በኮርፖሬሽኑ አሰራር ጣልቃ የሚገቡ እጃቸውን ይሰብስቡ ተብሏል ኢቢሲ የፓርላማውን ጉዳዮች ለምን በአግባቡ እንደማይዘግብ የሚያስረዳ ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮቹ ምክር ቤት በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያቀርብ ታዘዘ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን ቀደም ሲል የሠብአዊ መብት ኮሚሽንና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከህዝብ ክንፍ ጋር ያደረጉትን ምክክር…
Rate this item
(1 Vote)
• በሥርዓተ ጥምቀት፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋራ ያደረገችው ስምምነት ሲኖዶሱን አወያየ• “ኢትዮጵያውያን ከሊቃውንቶቻቸው ጳጳስ አይሹሙ” የሚለው ቀኖና፣ ከፍትሐ ነገሥቱ ይወጣል• በግል አታሚዎች ስሕተት የተጨመረባቸው ፥ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንዲስተካከሉ ታዘዘ• ስለ አቡነ ጳውሎስ እና ኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም የሚያወራው ‘ተኣምረ ማርያም’…
Rate this item
(5 votes)
- የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ከፖለቲካ ወገንተኝነትና ከአወዳሽነት አልተቀላቀሉም- የአገሪቱ ፕሬሶች በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የሚገኙ ናቸውየአገሪቱን ገፅታ በአለማቀፍ መድረኮች ላይ እያበላሸ ያለው የጋዜጠኞች እስር ጉዳይ እንዲታሰብበትና መንግስት ከግለሰብ ጋዜጠኞች ጋር እልህ መጋባቱን እንዲያቆም ተጠየቀ፡፡ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እስከ አሁን ድረስ የኤዲቶሪያል…
Rate this item
(9 votes)
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሚያዚያ 10 ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባቀረበው ሪፖርት፣ በጌዴኦ ዞን የተቀሰቀሰውን ሁከትና ብጥብጥ የጌዴኦ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ደርጅት (ጌሕዴድ) እንደቀሰቀሰውና እንዳባባሰው የተገለፀው የሀሰት ውንጀላ በመሆኑ እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ ጌህዴድ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፤ ድርጅቱ ዓላማው ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች…
Rate this item
(20 votes)
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) “ኢትዮጵያ” የተሰኘው 5ኛ ዓልበም ባለፈው ረቡዕ ከ50 ብር እስከ 100 ብር መሸጡ ታውቋል፡፡ አልበሙን በ10 ዶላር ለኢንተርኔት ሽያጭ ያቀረበው “cdbaby” የተሰኘው ድረ ገፅ በበኩሉ፤ የድምፃዊው አልበም የኢትዮጵያን የሙዚቃ አልበም በሽያጭ ክብረ ወሰን የሰበረ መሆኑን አስታውቋል፡፡…