ዜና

Rate this item
(6 votes)
- ለወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ዳጎስ ያለ በጀት ተይዟል - ለድርቅ አደጋው 8.3 ቢሊዮን ብር በጀት ተመድቧል - የኮሜርሻል ብድሮች ለተወሰነ ጊዜ ይገደባሉ ተባለ - ከወጪ ንግድ የተገኘው ገቢ 1.95 ቢሊዮን ዶላር ብቻ ነው - 98.1 ቢሊዮን ብር ከታክስ ተሰብስቧል -…
Rate this item
(3 votes)
በ68 ማረሚያ ቤቶችና 61 ፖሊስ ጣቢያዎች የእስረኞች አያያዝን በተመለከተ ምርመራ አድርጌአለሁ ብሏል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን፤ በግጭቶች ላይ ያቀረባቸው ሪፖርቶችን መሰረት በማድረግ፣ የመብት ጥሰት በፈፀሙ የመንግስት አካላት ላይ የተወሰደን እርምጃ በተመለከተ በቅርቡ ለፓርላማው ሪፖርት እንደሚያቀርብ የገለጸ ሲሆን በተመረጡ ማረሚያ ቤቶችና…
Rate this item
(3 votes)
 በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፤ከ778 ሺህ ዩሮ በላይ በሆነ ወጪ ለመጀመሪያ ጊዜ ዘመናዊ የአውሮፕላን ማቆሚያ ቴክኖሎጂ ተገጥሞ፣ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ለአዲስ አድማስ በላከው መረጃ፤ ከዚህ ቀደም አውሮፕላኖችን በቦታቸው ለማቆም አገልግሎቱ በሰው ኃይል ይሰጥ እንደነበረ ጠቅሶ፤ ይህ…
Rate this item
(1 Vote)
 ሙያውን ያለስጋት ለማከናወን ያስችላል ተብሏል ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ፤ ዶክተሮችና ሌሎች የህክምና ባለሙያዎች ከአቅም በላይ በሆነ ክስተት በታካሚዎች ላይ በሚያደርሱት ጉዳት የሚደርስባቸውን ህጋዊ ተጠያቂነት የሚታደግ አዲስ የኢንሹራንስ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የኢንሹራስ ድርጅቱ ከትናንት በስቲያ በሒልተን ሆቴል ባዘጋጀውና አገልግሎቱን ይፋ…
Rate this item
(5 votes)
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ፤ በሃገራቸው ላይ ተፈፅሟል ላሉት በደል፣ ሃገራት በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ም/ቤት ያላቸውን ተሰሚነት ተጠቅመው ግፊት በማድረግ፣ ካሣ እንዲያስከፍሏቸው መማጸናቸው ተዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ረቡዕ ለበርካታ የአገራት መሪዎች ልከውታል በተባለው ደብዳቤያቸው፤ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው የድንበር ውዝግብና ግጭት ከተንኮል…
Rate this item
(2 votes)
ቅዱስ ሲኖዶሱ ለአዊ ዞን ሀገረ ስብከት በከፍተኛ ድጋፍ መርጧቸው ነበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በኤጲስ ቆጶስነት ማዕርግ እንዲሾሙ በቅርቡ ከመረጣቸው ቆሞሳት አንዱ፣ “የጀመርኩት ሥራ አለብኝ” በሚል ዕጩነቱን እንዳልተቀበሉት፣ የመንበረ ፓትርያርኩ ምንጮች አስታወቁ፡፡የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ግንቦት 10…