ዜና

Rate this item
(2 votes)
በሽብር ወንጀል ተከስሰው የነበሩት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፣ ክስ በቀረበባቸው የሽብር ህጉ ሳይሆን በወንጀለኛ መቅጫ ህጉ እንዲከላከሉ ብይን ተሰጣቸው በክስ መዝገቡ ከተካተቱት አምስቱ በነፃ ተሰናብተዋል፡፡ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ከትላንት በስቲያ በዋለው…
Rate this item
(0 votes)
አሐዱ ኤፍኤም 94.3 ሬዲዮ ጣቢያ የሙከራ ስርጭቱን የጀመረ ሲሆን ከሐምሌ 15 ቀን 2009 በኋላ መደበኛ ፕሮግራሞቹን እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ ጣቢያው በይፋ ስርጭት መጀመሩን አስመልክቶ የሬዲዮ ጣቢያው የሥራ ኃላፊዎች ሰሞኑን ባዘጋጁት ጋዜጣዊ መግለጫና የጉብኝት ፕሮግራም ላይ እንደተናገሩት፤ከስምንት ዓመታት አድካሚና እልህ አስጨራሽ ሥራ…
Rate this item
(2 votes)
ወጋገን ባንክ ባለፉት 20 ዓመታት ሲጠቀምበት የነበረውን ዓርማ በአዲስ ቀየረ፡፡ ዓርማው የባንኩን ዋነኛ እሴቶችና በ2025 በአፍሪካ ከሚገኙ 10 ስመ ጥርና ተፎካካሪ ባንኮች አንዱ ለመሆን የነደፈውን ራዕይ የሚያንፀባርቅ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ባንኩ፤ ከትናንት በስቲያ በሸራተን ሆቴል አዲሱን ዓርማ ባስተዋወቀበት ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንኩ የዲሬክተሮች…
Rate this item
(62 votes)
የአዲስ አበባ ገቢዎች ባለስልጣን ሰሞኑን በአነስተኛ ነጋዴዎች ላይ እየጣለ ያለው አዲሱ የግምት የገቢ ግብር ተመን ከፍተኛ መደናገጥን የፈጠረ ሲሆን በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ውስጥ ከዚሁ የቀን ገቢ ግምት ጋር በተያያዘ ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡የተጣለባቸውን የቀን ገቢ…
Rate this item
(16 votes)
መንግስት በአጠቃላይ ከ725 ሚሊዮን ብር በላይ ድጎማ በማድረግ ሰርቻቸዋለሁ ያላቸው 972 የ40/60 መኖሪያ ቤቶች እጣ ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ የሚወጣ ሲሆን ዕድለኞች በወር ውስጥ ቤታቸውን ይረከባሉ ተብሏል፡፡ ዛሬ ለእጣ ከተዘጋጁት 972 ቤቶች የሚጠበቅባቸውን የቤት ዋጋ ሙሉ ለሙሉ የከፈሉ 11…
Rate this item
(5 votes)
- የ ሦስቱ አስክሬን አልተገኘም ተብሏል• ‹‹ከ18 አካባቢዎች ነዋሪዎችን ከጎርፍ አደጋ ማሸሽ ያስፈልጋል››በአዲስ አበባ ሰሞኑን የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ 5 ሰዎች ተወስደው ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን በክረምቱ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው የተባሉ አካባቢዎች በጥናት መለየታቸው ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ እሣትና ድንገተኛ አደጋዎች…