ዜና
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት፤ የዓለም ሃገራትን የፀጥታ ሁኔታ አስመልክቶ ባለፈው ረቡዕ ባወጣው የደረጃ ሰንጠረዥ፤ ኢትዮጵያን በጉዞ ወቅት የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ ከሚያስፈልግባቸው ሃገራት ተርታ መድቧታል፡፡ በደረጃ አንድ የተመደቡ ሀገራት የተለመደው ጥንቃቄ ተደርጎ ጉዞ ሊደረግባቸው የሚችሉ ሲሆን ኢትዮጵያ የተመደበችበት ደግሞ የፀጥታ…
Read 5715 times
Published in
ዜና
ውሳኔው በአሜሪካ ቅሬታ መፍጠሩ ታውቋል · “ላለፉት 15 ቀናት ህዝቡ ቤተክርስቲያኗን 24 ሰዓት እየጠበቀ ነው” · የደብሩ ሂሳብ ሹም ህዝቡን በሽጉጥ አስፈራርቷል ተባለ የደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ማሪያምና የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ካቴድራል ምዕመናን፤ በደብሩ ለተከሰተው ችግር መንግስት ጣልቃ ገብቶ እልባት…
Read 4290 times
Published in
ዜና
የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከ4 ዓመት በላይ አነጋጋሪና አከራካሪ ሆኖ በቆየው የውጭ ሃገር የህፃናት ጉዲፈቻ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን ህፃናት በጉዲፈቻ ለውጭ ሀገራት ዜጎች እንዳይሰጡ የሚከለክለውን አዋጅ ሰሞኑን አፅድቋል፡፡ የምክር ቤቱን ውሳኔ ተከትሎ ቢቢሲ እና ዘ ጋርዲያንን ጨምሮ በርካታ አለማቀፍ…
Read 1852 times
Published in
ዜና
የፖለቲከኞች መፈታት፣ የማዕከላዊ መዘጋት የሚበረታታ ነው “ማዕከላዊ ፈርሶ ሌላ ተመሳሳይ የምርመራ ቢሮ የሚገነባ ከሆነ ለውጥ አያመጣም” - ተቃዋሚ ፓርቲዎች ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታትና ማዕከላዊን ለመዝጋት መወሰኑን በበጎ ዓይን እንደሚመለከቱት የገለፁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ የሀገሪቱን ፖለቲካዊ ችግሮች ለዘለቄታው ለመፍታት ግን…
Read 5521 times
Published in
ዜና
Saturday, 06 January 2018 12:16
የህዝቡን ነፃነት የሚያረጋግጡ ተጨማሪ እርምጃዎች እንዲወሰዱ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋቾች ጠየቁ
Written by አለማየሁ አንበሴ
የፖለቲካ እስረኞችን መፍታት አርቆ አሳቢነት ነው-አፍሪካ ህብረት ገዥው ፓርቲ ማዕከላዊ እስር ቤትን ለመዝጋትና የፖለቲካ እስረኞችን ለመፍታት መወሰኑ ሃገሪቱ ለረጅም ዓመታት ስሟ በመጥፎ የሚነሳበትን የሰብአዊ መብት አያያዟን ለማስተካከል መንገድ እንደሚከፍትላት የገለጹት ዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተቋማት፤የህዝብን ነፃነት የሚያረጋግጡ ተጨማሪ የመብት እርምጃዎች ሊወሰዱ…
Read 3520 times
Published in
ዜና
በአቃቤ ህግ ማስረጃ ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጥቷል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ድንጋጌን በመተላለፍ የወንጀል ክስ በቀረበባቸው የኦፌኮ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ አቃቤ ህግ የሰውና ሰነድ እንዲሁም ተጨማሪ የድምፅ ማስረጃዎችን አቅርቦ ያጠናቀቀ ሲሆን በማስረጃው ላይ ብይን ለመስጠት ፍ/ቤቱ ለጥር…
Read 6954 times
Published in
ዜና