ዜና
“ዘገባው ከእውነት የራቀ ነው” - የውጭ ጉ/ሚ ኢትዮጵያና ሱዳን በጋራ ወታደራዊ ኃይል ገንዘብ 64 በመቶ የደረሰውን ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመጠበቅ መስማማታቸውን “ሚድል ኢስት ሞኒተር” የዘገበ ሲሆን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ ዘገባው ሃሰተኛ ነው ብሏል፡፡ የሱዳን ጦር ኃይሎች ኢታማዦር…
Read 5401 times
Published in
ዜና
ሰማያዊ ፓርቲ “መንግስት ተፈናቃዮቹን ሊያቋቁም ይገባል” ብሏል ከ5 ወራት በፊት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ከ500 በላይ አባወራዎች ለልመና መዳረጋቸውን ገልፀው፤ የአማራ ክልል መንግስት ችግራቸውን ተገንዝቦ እንዲያቋቁማቸው ቢጠይቁም ተገቢውን ምላሽ አለማግኘታቸውን ተናገሩ፡፡ የክልሉ መንግሥት በበኩሉ በጉዳዩ ላይ ውይይት እያደረገ መሆኑ ታውቋል፡፡…
Read 4477 times
Published in
ዜና
· በየዕለቱ በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ብቻ ከአንድ ሺ በላይ ዜጎች በቱሪስት ቪዛ ይወጣሉ· ከኩዌት፣ ከአረብ ኢምሬትስ ጋር የስራ ስምሪት ስምምነት አልተፈረመም፡፡· ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር የተፈረመው ስምምነት፣ በተወካዮች ምክር ቤት አልፀደቀም· ከኳታርና ጆርዳን ጋር የተፈረመው ስምምነትም ተግባራዊ መሆን…
Read 4552 times
Published in
ዜና
የአገሪቱ መሪዎች የስልጣን ዘመን በህገ መንግስት የተገደበ እንዲሆን እንሰራለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከዚህ በኋላ የአገሪቱ ጠ/ሚኒስትር ከሁለት ዙር በላይ በሥልጣን ላይ አይቆይም ብለዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ ከደቡብ ክልል የህዝብ ተወካዮች ጋር በሃዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ውይይት ያደረጉት ጠ/ሚኒስትሩ፤ “በሀገሪቱ…
Read 9193 times
Published in
ዜና
በፕሬስ ነጻነት አፈና ሰ/ ኮርያና ኤርትራ አለማችንን ይመራሉ የአለማችን አገራትን የፕሬስ ነጻነት አጠቃላይ ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ ደረጃ የሚሰጠው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ፣ ከሰሞኑም የ2018 አመት የአገራትን ደረጃ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በፕሬስ ነጻነት ከ180 የአለማችን አገራት 150ኛ ደረጃን መያዟን አመልክቷል፡፡በኢትዮጵያ የፕሬስ…
Read 5210 times
Published in
ዜና
“ሃገር ለዋጭ ሐሳቦች ከምሁራኑ ሊፈልቁ ይገባል” ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ የመጣውን ጎሠኝነትና ብሔርተኝነት ከሃገራዊ ማንነት ጋር ማስታረቅ የሚቻልበትን የመፍትሄ ሐሳብ እንዲያፈላልጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለምሁራን ጥሪ አቀረቡ፡፡ የአገሪቱ ፖለቲካዊ ችግሮች የተወሳሰቡ በመሆናቸው ችግሮቹን አገናዝቦ መውጫ መንገድ የሚያሳይ ምሁር…
Read 7130 times
Published in
ዜና