ዜና
Saturday, 11 August 2018 10:22
በአ/አበባ ሀገረ ስብከት 14 የዋና ክፍል ሓላፊዎች ምደባ ቅሬታ አስነሣ
Written by Administrator
• ግልጽነትና አርኣያነት የጎደለው ምደባ በሚል እየተተቸ ነው• በተደጋጋሚ በጥፋት የተነሡ ሓላፊ፣ ለሦስተኛ ጊዜ ተመደቡ• በተደጋጋሚ ሕጸጽና ምዝበራ የታገዱት አስተዳዳሪም ተመለሰበኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፥ በሙስና፣ በአስተዳደር በደልና በአሠራር ጥሰት የተካሔደውን ማጣራት ተከትሎ፣ 14 የዋና ክፍል…
Read 4942 times
Published in
ዜና
- “የተሿሚዎች መስፈርት ብቃት፣ ልምድና ኢትዮጵያዊነት ነው” ቀደም ሲል 33 የካቢኔ አባላት የነበሩት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፤ የካቢኔ አባላቱን ወደ 18 ዝቅያደረገ ሲሆን አዳዲስ የካቢኔው አባላትም በም/ከንቲባው አቅራቢነት በምክር ቤቱ ተሾመዋል፡፡ አስራ ስምንቱ የካቢኔ አባላትም የከተማ አስተዳደሩ ም/ቤት አፈጉባኤ የነበሩት…
Read 3004 times
Published in
ዜና
“ግንቡን እናፍርስ፣ ድልድዩን እንገንባ” በሚል መርህ ሰሞኑን በአሜሪካ ሦስት ግዛቶች ከኢትዮጵያውያን ጋር የተገናኙትና የተወያዩት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ በስደት ላይ የሚገኙ አክቲቪስቶች፣ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ወደ ሃገር ቤት እንደሚመለሱ ያስታወቁ ሲሆን ተቃዋሚዎችና ምሁራን በበኩላቸው፤በጠ/ሚኒስትሩ የተመራው የአሜሪካው የመደመር ጉዞ “የፖለቲካ ፈውስ የሚያመጣ…
Read 9574 times
Published in
ዜና
“ኢዴፓ አልፈረሰም፤ፈረሰ ያሉትን በህግ እንጠይቃለን” - ዶ/ር ጫኔ ከበደ፤የኢዴፓ ፕሬዚዳንት በምርጫ ቦርድ የተዛባ ውሣኔ ምክንያት ከተመሠረተ 25 አመታት ያስቆጠረው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በይፋ መፍረሱን እነ አቶ ልደቱ አያሌው ያስታወቁ ሲሆን የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ በበኩላቸው፤ “ፓርቲው አልፈረሰም፤ ፈረሰ…
Read 13461 times
Published in
ዜና
ላለፉት 26 ዓመታት የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የቆየው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ትጥቁን ፈትቶ ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንዲያደርግ የኤርትራ መንግስት አሳሰበ፡፡ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ፣ የኦነግ ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ዳውድ ኢብሣን በፅ/ቤታቸው ማነጋገራቸውን የጠቆሙት የዜና ምንጮች፤ ኦነግ የትግል አማራጩን እንዲያስተካክል ፕሬዚዳንቱ ማሳሰባቸውን…
Read 12247 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 August 2018 10:17
በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ባለሥልጣናት የምህረት አዋጁ አይመለከታቸውም ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ላለፉት 27 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው የሚገኙት ሁለቱ የደርግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና ሌተናል ጀነራል አዲስ ተድላ ምህረት እንደማይደረግላቸው ተገለፀ፡፡የሁለቱን የደርግ ባለሥልጣናት ጉዳይ የሚከታተሉ ምንጮች ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤ ባለስልጣናቱ በዘር ማጥፋት ወንጀል የተከሰሱ በመሆናቸው ሰሞኑን በወጣውና ለ6 ወራት…
Read 9761 times
Published in
ዜና