ዜና

Rate this item
(15 votes)
“በዶ/ር ዐቢይ አመራር አለምን ያስደነቀ ለውጥ መጥቷል” - ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሐዋሳ ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው ኢህአዴግ፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድንና አቶ ደመቀ መኮንንን በሊቀ መንበርነትና በም/ሊቀመንበርነታቸው እንዲቀጥሉ የመረጠ ሲሆን ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አለማድረጉ ታውቋል፡፡ በጉባኤው በዋናነት…
Rate this item
(11 votes)
· ምርጫ ቦርድ፤ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚዎች እኩል ውክልና ይመራል· ቅሬታዎችን የሚያስተናግድ የምርጫ ፍ/ቤት ይቋቋማል· በአዲሱ ህግ፤ ጠ/ሚኒስትሩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን የመምረጥ ስልጣን የላቸውምየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከገዥው ፓርቲና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በእኩል መጠን በተውጣጡ አባላት እንደሚመራ አዲሱ የምርጫ ህግ ሪፎርም ሰነድ…
Rate this item
(4 votes)
“ከዜግነት ጋር የተያያዘው ህግ እንቅፋት ሆኖብናል”በመንግስት ጥሪ ተደርጎላቸው ከውጭ አገራት ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እስካሁን በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ተመዝግበው ህጋዊነትን ያላገኙ ሲሆን የፖለቲካ ድርጅቶቹ እንዲመዘገቡ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተስፋለም…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያና የኤርትራ እርቅን ተከትሎ ፖለቲካዊና ዲፕሎማሲያዊ ማሻሻያ እያደረገች ነው የተባለችው ኤርትራ፤ የፖለቲካ እስረኞችን እንድትፈታ ሂውማን ራይትስ ዎች ጠይቋል፡፡ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዳግም ከተጀመረ በኋላ የኤርትራ መንግሥት በተለይ በዲፕሎማሲው ረገድ ከፍተኛ ማሻሻያ ማድረጉን፣ የህገ መንግስት ረቂቅ ማዘጋጀት መጀመሩን፣ በሃሳብ ልዩነትና በፖለቲካ…
Rate this item
(5 votes)
· “ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመ ነው” · ግጭቱ ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን ተሰግቷል እየተፈፀመ ነው”በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የተደራጁ ታጣቂዎች በሰነዘሩት ጥቃት ከ60 በላይ ዜጎች መገደላቸውን ተከትሎ፣ በተከሰተ ግጭት በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞና አማራ ተወላጆች የተፈናቀሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰሞኑን…
Rate this item
(16 votes)
 - “ጥቃቱን ያቀነባበረችው ግለሰብ ነዋሪነቷ በኬንያ ነው” - ዐቃቤ ሕግ - ኦነግ ጉዳዩ አይመለከተኝም ብሏል ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተጠራው የድጋፍና የምስጋና ህዝባዊ ሰልፍ ላይ የተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ጠ/ሚኒስትሩን ለመግደል…