ዜና

Rate this item
(10 votes)
 *ታዋቂ ምሁራን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢህአዴግ ተወካዮች፣ የደርግ ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቶች፣ ደራሲያን ---- በመድረኩ ላይ ይጠበቃሉ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በሚል መሪ ቃል፣ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት በነገው እለት በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ የሀገሪቱ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(23 votes)
 ለግብፃውያን የአባይ ውሃ የህልውና ጉዳይ ቢሆንም በወንዙ ላይ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሀገራቸው ግብፅ ማስቆም እንደማይቻላት የሀገሪቱ የውሃ ሚኒስትር አስታወቁ። የግብፅ የውሃ እና መስኖ ሚኒስትር ሞሃመድ አብደል አቲ፤ ሀገራቸው ግብፅ ግድቡን ለማስቆም እንደማይቻላት መረዳቷን፣ ነገር ግን በውሃው አጠቃቀም…
Rate this item
(7 votes)
· “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹ በውጪ ዜጎች እንደሚመሩ ደርሼበታለሁ” - ብሮድካስት ባለስልጣን · “ጣቢያው ህጋዊውን መስመር ተከትሎ መስራት አያዳግተውም” - ኢቢኤስ · “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹን መዝጋት ወደ ኋላ መሄድ ነው” - አስተያየት ሰጪዎች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን፤ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪ እና ናሁ ቴሌቪዥን በሚል…
Rate this item
(11 votes)
 “የድርጅቱ ስም ጠፍቷል፤ ህልውናዬም አደጋ ላይ ወድቋል” “በሬዲዮ ፕሮግራም የድርጅቱ ስም ጠፍቷል፤ ህልውናዬም አደጋ ላይ ወድቋል” ያለው ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ ቤት፤ በታዋቂው የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሰይፉ ፋንታሁን ላይ የክስ አቤቱታ አቀረበ፡፡ የባህል ምግብ ቤቱ ባለቤት፣ የባህል አምባሳደሩ አቶ…
Rate this item
(2 votes)
 “በፍተሻው ወቅት ወደ ቢሯቸው ፈጥነው ገብተው ሽጉጡን ለመሰወር ሞክረዋል” በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ፣ የሳሪስ ፈለገ ብርሃን ቅ/ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ደብር፣ ተመዝብሯል ስለተባለ ገንዘብ ለማጣራት፣ የሀገረ ስብከቱ ልኡካንና የሰበካ ጉባኤ አባላት ፍተሻ በሚያደርጉበት ወቅት፤ በደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ…
Rate this item
(1 Vote)
“ለወንጌል እጓዛለሁ፤ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እተጋለሁ” የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ-ክርስቲያን ተሀድሶ 500ኛ ዓመትና የመካነ ኢየሱስ አለም አቀፍ ሚሲዮን ማህበር ምስረታን 10ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የትራፊክ አደጋ ላይ ያተኮረ የ5 ኪ.ሜ የእግር ጉዞ፣ ዛሬ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ይደረጋል፡፡…
Page 10 of 226