ዜና

Rate this item
(2 votes)
ዋንኞቹ የወንጀል ፈጻሚዎች እስከአሁን አልተያዙምህገወጡ “ማር” በመርካቶና በድፍን አዲስ አበባ ሲከፋፈል ነበር ስኳርን ለሰው ጤናና ደህንነት አደገኛ ከሆኑ ባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀልና በማቅለጥ ማር አስመስለው እያመረቱ ለገበያ ሲያቀርቡ እጅ ከፍንጅ የተያዙት ተጠርጣሪዎች፣ እያንዳንዳቸው በአንድ ሺህ ብር ዋስትና እንዲለቀቁ የኮልፌ ቀራንዮ…
Rate this item
(1 Vote)
የጥንታዊ ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ህንፃ እድሳት ሊደረግለት መሆኑን የማህበሩ ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን ገለፁ፡፡ ከ55 ዓመት በፊት ለአርበኞች አገልግሎት እንዲሰጥ የተገነባው ህንፃው፤ ለአራት ወለል እስካሁን በወር የሚያስገባው ገቢ 79ሺህ ብር ብቻ እንደሆነና ፕሬዚዳንቱ ባስጠኑት ጥናት ከእድሳቱ በኋላ ከ1ሚ እስከ…
Rate this item
(0 votes)
የኮካኮላ ፋውንዴሽንና ወርልድ ቪዥን ሪፕሌኒሽ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ በተባለው ፕሮጀክት አማካኝነት በትግራይ ክልል የህብረተሰቡን የጤና ሁኔታ ለማሻሻልና የማያቋርጥ ንፁህ ውሃ ለማቅረብ ያስችላል ያለውን የ19 ማሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ የአፍሪካ ኢኒሼቲቭ ሶስተኛው ፕሮጀክት ሲሆን ኢንሼቲቩ በኢትዮጵያ ላለፉት ሶስት አመታት ተመሳሳይ…
Rate this item
(0 votes)
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ 12ኛውን በአፍሪካ በግሉ ዘርፍ በሚገኙ የትምህርት ተቋማት ላይ የሚያተኩረውን አህጉራዊ ጉባኤ በዛሬው እለት ያስተናግዳል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ጉባኤውን አስመልክቶ እንዳስታወቀው፤ ይህን መሰሉ ጉባኤ ላለፉት 11 ዓመታት በየዓመቱ አፍሪካውያን ተመራማሪዎችን በአንድ መድረክ እያገናኘ እርስ በእርስ እንዲማማሩና የወደፊቷን አፍሪካ የተሻለች ለማድረግ…
Rate this item
(7 votes)
በፍትህ ሚኒስቴር የወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው 6 የሚዲያ ተቋማት መካከል የሎሚ መጽሔት አሣታሚና ባለቤት በትናንትናው እለት ፍ/ቤት ቀርበው በ50ሺህ ብር ዋስ የተለቀቁ ሲሆን የፋክትና የ“አዲስ ጉዳይ” አሣታሚዎች ባለፈው ረቡዕና ሃሙስ ባለቤቶች በሌሉበት ክሣቸው ቀርቧል፡፡ የ“ሎሚ” መፅሄት አሳታሚና ባለቤት አቶ ግዛው ታዬ፤…
Rate this item
(2 votes)
ወደ ምስራቅ አፍሪካ ሃገሮች ሊስፋፋ ይችላል ተብሎ የተሰጋውን የኢቦላ በሽታ በበቂ ደረጃ ለመከላከል ጥረት እያደረገ መሆኑን የገለፀው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፤ እስካሁን በሽታው ወደ ኢትዮጵያ ባይገባም አዲስ እየተገነባ ባለው የኮተቤ ሆስፒታል 10 አልጋዎች ያሉት የህክምና ክፍል ለቅድመ ጥንቃቄ ሲባል መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡…