ዜና

Rate this item
(13 votes)
በ514 የዳስ እና የዛፍ ጥላዎች ትምህርት እየተሰጠ ነው ከ20ሺህ በላይ ስራ አጥና መሬት አልባ ወጣቶች አሉ ከግማሽ በላይ ህዝብ የትራኮማ ተጠቂ ነው ከኢህዴን/ብአዴን ዋና ዋና የጦር ማዘዣዎችና መንቀሳቀሻ አካባቢዎች መካከል አንዱ የነበረው የዋግኽምራ ዞን፤ በኢኮኖሚ እድገት ወደኋላ መቅረቱንና ድህነት አለመቃለሉን…
Rate this item
(4 votes)
በተለምዶ ደጃች ውቤ ሰፈር እየተባለ በሚጠራውና በቀድሞ 05 ቀበሌ፣ በአሁኑ 03/09 ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ የልማት ተነሺዎች በተሰጣቸው ምትክ ቦታ ቅር መሰኘታቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡መስከረም 11 ቀን 2006 ዓ.ም በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት አዳራሽ ለስብሰባ ተጠርተው ከአራዳ ክፍለ ከተማ…
Rate this item
(4 votes)
እንግሊዝን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ አገራት ጫት ራሱን የቻለ አደንዛዥ ዕጽ ነው በማለት እንዳይገባ መታገዱን ተከትሎ ወደ አውሮፓ ይላክ የነበረው ምርት ሙሉ ለሙሉ በመቋረጡ፣ አገሪቱ ለአለማቀፍ ገበያ ከምታቀርበው የጫት ምርት አብዛኛውን የምትሸፍነው አወዳይ ከተማ የኢኮኖሚ ፈተና ውስጥ መውደቋን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ…
Rate this item
(6 votes)
አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ በቅርቡ ከስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በፍቃዳቸው በለቀቁ ግለሰቦች ቦታ አዳዲስ አመራሮችን ተክቶ አዲስ ካቢኔ ያዋቀረ ሲሆን ፓርቲው ከመኢአድ ጋር የጀመረው የውህደት ሂደት እስኪሳካ ድረስ የፖለቲካ እንቅስቃሴውን በተናጠል እንዲያካሂድ ተወስኗል፡፡ የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ አባላት የነበሩት ግለሰቦች ከስራቸው የለቀቁት…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ በ5 ዓመት ውስጥ 20 ዘመናዊ ሲኒማ ቤቶችን እንደሚገነባ ያስታወቀው “ሲኒመር” ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር፤ በተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎች ሪዞርቶችንና ሎጆችን እንደሚያስገነባም አስታወቀ፡፡ 80 ሚሊዮን ብር ገደማ በጀት የተያዘለት 22 አካባቢ የሚገነባው ህንፃ፤ 7 ሲኒማ ቤቶች ሲኖረው፣ ቦሌ ደንበል አካባቢ ይገነባል…
Rate this item
(13 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአለማችን የአቪየሽን ኢንዱስትሪ ፈታኝ የነበረውን የበጀት አመት ክብረ ወሰን ባስመዘገበ ስኬት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ከትናንት በስቲያ በፌስቡክ ድረገጹ ላይ ባስነበበው መረጃ እንዳለው፣ አመታዊ ገቢውን አምና ከነበረበት 21 በመቶ በማሳደግ፣ በአመቱ 46 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር አድርሷል፡፡ ተሳፋሪዎችን…