ዜና

Rate this item
(4 votes)
የተቃዋሚ ፓርቲዎች አዲሱ ዓመት ዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚያብብበት፣ የህግ የበላይነት የሚረጋገጥበትና የፖለቲካ ምህዳር የሚሰፋበት ዓመት እንዲሆን በመመኘት፣ ለኢትዮጵያ ህዝብ የመልካም ዘመን ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡የኢትዮጵያ ዲሞክራሲውያን ፓርቲ (ኢዴፓ) ለአዲስ አድማስ በላከው የመልካም ምኞት መግለጫ፤ መጭው ዘመን የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ስርአት የሚጠናከርበት፣ የጥላቻና የኩርፊያ…
Rate this item
(21 votes)
ኢትዮጵያም ተጠቅሳለች ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተባቸው አገራት በተጨማሪ ሌሎች 15 የአፍሪካ አገራት ከእንስሳት ወደ ሰዎች ለሚተላለፍ የኢቦላ ቫይረስ የመጋለጥ እድል እንዳላቸው ሰሞኑን ባወጣው የጥናት ውጤት ማረጋገጡን ዋሽንግተን ፖስት ዘገበ፡፡ዩኒቨርሲቲው ለበሽታው የመጋለጥ እድል አላቸው ብሎ የጠቀሳቸው የአፍሪካ አገራት:-…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ የዩኒቨርሲቲው የአመት ፍቃድ አሰጣጥን በተመለከተ የተፈጠረው አለመግባባት ሊፈታ ባለመቻሉ በመ/ቤታቸው ላይ ክስ ሊመሰርቱ እንደሆነ ተናገሩ፡፡ በዩኒቨርስቲው ህጋዊ አሠራር መሰረት 6 አመት ያስተማረ አንድ አመት ፍቃድ የሚሰጠው ቢሆንም የጠየቁት ፍቃድ ከተሰጣቸው በኋላ…
Rate this item
(4 votes)
ቱርክ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ከፍተኛ መዋለ ንዋይ በማፍሰስ ቀዳሚነቱን ይዛ የቆየችውን ቻይናን በመብለጥ መሪነቱን መረከቧን የኢንቨስትመንት ኤጀንሲን መረጃ በመጥቀስ ወርልድ ቡሊቲን ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡በኢትጵዮያ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ቀድመው የተሰማሩት የቻይና ባለሃብቶች እንደሆኑ ያስታወሰው ዘገባው፣ ይሄም ሆኖ ግን ዘግይተው ወደ ኢንቨስትመንቱ…
Rate this item
(6 votes)
የአለማቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴሎች አካል ነው በሆቴል ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአለማቀፍ ደረጃ በስፋት በመንቀሳቀስ ከሚታወቁ ታላላቅ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው የእንግሊዙ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴልስ ግሩፕ፣ በአፍሪካ ከከፈታቸው ሆቴሎቹ 30ኛው እንደሚሆን የሚጠበቀውን ክራውን ፕላዛ የተሰኘ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በአዲስ አበባ እንደሚከፍት ቬንቸርስ አፍሪካ ዘገበ፡፡…
Rate this item
(13 votes)
በዓመቱ መጀመሪያ በመስከረም ወር 2006 ዓ.ም ለ12 ዓመታት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ ከስልጣናቸው የወረዱ ሲሆን በቦታቸውም ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተተክተዋል፡፡ በአምባሳደርነት ዘመናቸው የውጭ አገር ኢንቨስተሮችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣትና አገር ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በማግባባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸው የሚነገርላቸው…