ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የ4.5ቢ. ዶላር ድጋፍ አድርገዋል የኩዌት አሚር የተከበሩ ሼክ ሳባህ አል-አህመድ አል-አልጃበር አል-ሳባህ ሃይማኖትና ጎሳ ሳይለዩ ለዓለም ህዝብ ባደረጉት የተለያዩ ድጋፎች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ)፣ “የሰብአዊ በጎ አድራጎት ስራዎች መሪ” በማለት እንደሸለማቸው የኩዌት አምባሳደር አስታወቁ፡፡ በኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ህብረትና በዩጋንዳ የኩዌት አምባሳደር…
Rate this item
(3 votes)
• መስራቿ ድጋፋችሁን ፈጣን አድርጉት ብለዋል መሠረተ በጎ አድራጎት ድርጅት አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ቤተሰብ ልጆች ከ4 ሺ በላይ ደብተሮችን አሰባስቢ እያከፋፈለ እንደሆነ የድርጅቱ መስራች ወ/ሮ መሰረት ዘውገ ገለፁ፡፡ ዘንድሮ 10ሺህ ደብተሮችን ከ10ሺህ በጎ አድራጊዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ከኒውዮርክ አፍሪካን ሬስቶራንት ዊክ ጋር በመተባበር ባወጣው በኒውዮርክ ሲቲ የሚገኙ ምርጥ አስር የአፍሪካውያን ሬስቶራንቶች ዝርዝር ውስጥ፣ የኢትዮጵያውያኑ ሬስቶራንቶች ‘ንግስተ ሳባ’ እና ‘ባቲ’ ተካተቱ፡፡ በኒውዮርክ ሲቲ የአፍሪካውያን ምግቦችን በማቅረብ ከሚታወቁት ከ50 በላይ ሬስቶራንቶች መካከል፣ በሚያዘጋጇቸው ምግቦች ጣዕም፣ በመስተንግዶ፣…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባና በአምስት ክልሎች ባቋቋሟቸው የፌስቱላ ሆስፒታልና የህክምና ማዕከላት ከ40ሺህ በላይ ለሚሆኑ ታማሚዎች የህክምና እርዳታ በመስጠት የሚታወቁት የዶ/ር ካትሪን ሃምሊን 90ኛ ዓመት የልደት በዓል፣ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ሪትዝካርልተን ይከበራል፡፡ የፕሮግራሙን አዘጋጆች በመጥቀስ ታዲያስ መጽሄት ከኒውዮርክ እንደዘገበው፣ ዶ/ር ሃሚሊን በስነ-ስርዓቱ ላይ…
Rate this item
(7 votes)
ሸፍተው የነበሩ የዞኑ የፖሊስ ልዩ ሃይል አዛዥና የሚሊሽያ አባላት እጃቸውን ሰጡ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጎደሬ ወረዳ፣ በመዠንገር ዞን በተቀሰቀሰውና አሁንም ድረስ በአንዳንድ ቦታዎች በቀጠለው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ የክልሉ ባለስልጣናት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፡፡ በአዲስ አመት…
Rate this item
(17 votes)
በፊልም ባለሙያው ቴዎድሮስ ተሾመና በደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ መካከል በተመሰረተው የመብት ይገባኛል ፍትሃብሄር ክርክር፣ ፍ/ቤት በአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ ላይ የ10 ሚሊዮን ብር እግድ ከትናንት በስቲያ አስተላለፈ፡፡ ከሳሽ ደራሲ አትንኩት ሙሉጌታ፤ ነሐሴ 13 ቀን 2006 ዓ.ም ለፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ፤ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ…