ዜና

Rate this item
(0 votes)
 “ያለሁት በአገሬ ላይ እንጂ ፓሪስ በስደት ላይ አይደለሁም “ ወይዘሮ ትዕግስት ሃይለጊዮርጊስ ይባላሉ፡፡ በዝነኛው የሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት በስፓኒሽ ቋንቋ መምህርነት ከ15 ዓመታት በላይ ማገልገላቸውን ይናገራሉ፡፡ በእነዚህ ዓመታት ታዲያ በት/ቤቱ አስተዳደር የተለያዩ በደሎችና የመብት ጥሰቶች እንደደረሱባቸው ይገልጻሉ፡፡ በመጨረሻም ያለ በቂ…
Rate this item
(0 votes)
Rate this item
(1 Vote)
ቱርክ ለኢትዮጵያ ለመሸጥ የተስማማችውን “ባይራክተር ቲቢ 2” የተሰኘውን ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ሽያጭ ስምምነት ግብፅ አጥብቃ ተቃወመች። ሽያጩ እንዳይፈፀም አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ጣልቃ እንዲገቡ ግብፅ ጠይቃለች፡፡ኢትዮጵያ ለወታደራዊ አገልግሎት የሚውለውንና “ባይራክተር ቲቢ 2” የተሰኘሰው አልባ አውሮፕላን ከቱርክ ለመግዛት ጥያቄ አቅርባ ጥያቄው…
Rate this item
(0 votes)
 (የታላቁ ህዳሴ ግድብ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አረጋዊ በርሄ) የአዲሱ መንግስት አካታችነት በእጅጉ የሚመሰገን ነው። ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግስት አስተዳደር ውስጥ ተካትተዋል። ይሄ ደግሞ በአገር ጉዳይ ላይ በጋራ መስራት እንደሚያስፈልግ የሚሳይ ጥሩ ጅማሮ ነው። ከተለያዩ ፓርቲዎች የተሻሉ ናቸው የተባሉ ተመርጠው…
Rate this item
(0 votes)
• 7ሺ የሚደርሱ ተፈናቃዮች በአንድ ኮሌጅ ውስጥ ይገኛሉ • አንድ ክፍል ውስጥ 60 ተፈናቃዮች ያድራሉ • በመንገድ የወለዱ፣ የሞቱና ከመኪና ወድቀው የተጎዱ ስደተኞችም አሉ ከአማራ ክልል የዋግ ህምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ሰቆጣ ከተማ ተፈናቅለው በአብነት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ ከ7ሺ በላይ ስደተኞች…
Rate this item
(0 votes)
 “መንግስት የህብረተሰቡን ነፃነትና ደህንነት ማረጋገጥ ይገባዋል” በአማራ ክልል በምዕራብ ጎንደርና አካባቢው ተደጋጋሚ የንጹሃን ዜጎች እገታ እየተፈጸመ መሆኑን የጠቆመው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ለማምለጥ የሚሞክሩም ግድያ እየተፈጸመባቸው መሆኑን አመልክቷል።ኢሰመጉ ከአካባቢው አሰባስቤያለሁ ባለው መረጃ፤ህፃናትና ሴቶችን ጨምሮ አቅመ ደካሞችን በማገት ከፍተኛ መጠን…
Page 1 of 362