ዜና

Rate this item
(4 votes)
በጦር ሃይሎች ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዐረ መኮንን እና በብ/ጀነራል ገዛኢ አበራ የቀብር ስነሥርዓት ላይ ለመካፈል ወደ መቀሌ ተጉዘው የነበሩት አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ በወጣቶች ጥቃት ተፈፀመባቸው:: የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀመንበር የሆኑትና ከ48 አመታት የስደት ህይወት በኋላ በለውጡ ማግስት…
Rate this item
(2 votes)
መንግስት ህግ እንዲያስከብር ተጠይቋል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን የተለያዩ ከተሞች ውስጥ ታጣቂ ሃይሎች እያደረሱ ያለውን ጥፋት በመቃወም ሰሞኑን ነዋሪዎች ሠላማዊ ሠልፍ አድርገዋል፡፡ መንግስት ህግ እንዲያስከብር የጠየቁት ሰልፈኞቹ፤ በአማራ ክልል አመራሮችና በፌደራል መከላከያ ሠራዊት ኢታማዦር ሹም ላይ የተፈፀመውን ጥቃትም አውግዘዋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 ከ3 አመት በፊት የተመሠረተው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ከሰሞኑ ከበጐ አድራጐትና ማህበራት ኤጀንሲ እውቅና አግኝቷል፡፡ በጥር 2008 ዓ.ም የግልና የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ተቋማትን ጨምሮ የጋዜጠኝነት ሙያ ማህበራትን አካቶ በአዲስ አበባ የተመሠረተው ምክር ቤቱ ላለፉት 3 ዓመታት አስፈላጊውን እውቅና ሳያገኝ…
Rate this item
(2 votes)
 ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በባሕርዳርና በአዲስ አበባ በግፍ የተገደሉትን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ያስተላለፉት የኅዘን መግለጫ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤ በቅድሚያና ከሁሉም በፊት በባሕርዳር እና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦርና የሲቪል አመራሮች ላይ በተፈፀመው ሕገ ወጥና ዘግናኝ ፋሺስታዊ ግድያ የተሰማኝን ጥልቅ…
Rate this item
(1 Vote)
በኦሮሚያ ክልል የሰንዳፋ ከተማ በኬ ወረዳ ፍ/ቤት፣ በአሀዱ ሬዲዮ ጣቢያ ላይ የቀረበውን ክስ ሊዳኝ ነው፡፡ ፍ/ቤቱ ጉዳዩ መታየት ያለበት የሬዲዮ ጣቢያው በሚገኝበት የፌደራል ከተማ ፍ/ቤቶች ነው በሚል ተከሳሾቹ ያቀረቡትን መቃወሚያ ፍ/ቤቱ ውድቅ አድርጐታል፡፡ ከወራት በፊት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የተፈፀመውን የመልካም…
Rate this item
(5 votes)
• ከክልሉ አስተዳደር ጋር ውይይት ለማድረግም አቅዷልኢዜማ፤ "ህጋዊ እውቅና የለህም" በሚል በትግራይ ክልል የተከለከለው ህዝባዊ ስብሰባና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ እንደተፈቀደለት አስታወቀ፡፡ ባለፈው እሁድ ሰኔ 8 ፣ በኢዜማ ም/መሪ አቶ አንዷለም አራጌ የሚመራ ቡድን፣ በትግራይ ክልል ህዝባዊ ስብሰባ ለማካሄድና ከክልሉ አስተዳደር ጋር…
Page 10 of 276