ዜና

Rate this item
(0 votes)
- 1400 የሚጠጉት የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል - 1.2 ሚ. ዜጎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል - ከ2.2 ቢሊዮን ብር በላይ ንብረት ወድሟል ባለፈው ዓመት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ሳቢያ 1 ሺ 229 ዜጎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ያስታወቀው ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ 1 ሺ 393…
Rate this item
(2 votes)
 ህዝብ የሚሰበስብባቸው በዓላት የአሸባሪዎቹ ኢላማዎች ነበሩ ተብሏል የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች የሽብር ጥቃት በመፈፀም በሰው ህይወትና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ለማድረስ በዝግጅት ላይ እያሉ በቁጥጥር ስር አዋልኳቸው ያለውን አሸባሪዎች ማንነት ይፋ አደረገ፡፡ አሸባሪዎቹ…
Rate this item
(12 votes)
የሀገሪቱ የደቡብ ምዕራብ ክፍል፡- ወለጋ፣ ምዕራብ ጉጂና ጋምቤላ አካባቢዎች ክረምቱን በግጭትና አለመረጋጋት ማሳለፋቸውን ተከትሎ፣ የረድኤት ተቋማት የሰብአዊ ድጋፍ ማከናወን ተስኗቸው እንደከረሙ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ አስታውቋል፡፡ በመላ ሀገሪቱ በ2 ወራት ውስጥ 276 ግጭቶች የተመዘገቡ ሲሆን፤ በምዕራብ ወለጋ በአንድ ሳምንት…
Rate this item
(6 votes)
 - ኢትዮጵያ ከግድቡ በየአመቱ 40 ቢ. ኪዩቢክ ውሃ እንድትለቅ ግብጽ ጠይቃለች - ኢትዮጵያ የግብጽ ሃሳብ ‹‹ሉአላዊነቴን የሚዳፈር ነው›› ስትል ውድቅ አድርጋዋለች የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታ አልሲሲና የሱዳኑ ጠ/ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በካይሮ በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ላይ መምከራቸውን የዘገበው አሶሼትድ ፕሬስ፤ በህዳሴው…
Rate this item
(3 votes)
 - በአማካይ በየወሩ 9453 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል - ከተመላሾቹ 84500 ያህሉ ከአማራ ክልል የተጓዙ ስደተኞች ናቸው ባለፉት ሁለት አመታት 3 መቶ ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ናችሁ በሚል ከሣኡዲ አረቢያ ወደ ኢትዮጵያ በሃይል መባረራቸውን አለማቀፉ የስደተኞች ተቋም (IOM) አስታውቋል፡፡ በሚያዚያ…
Rate this item
(2 votes)
ስኳር ኮርፖሬሽን ከሚያስተዳድራቸው 13 የስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክት ውስጥ ስድስቱን ወደ ግል ለማዘዋወር የዋጋ ግመታና ተያያዥ ጥናት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ በአሁኑ ወቅት በስሩ የሚገኙ ፋብሪካዎችን ለመሸጥ ያወጣው የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያ እንደሌለ ለማስገንዘብ በላከው መግለጫው፤ በ2012 ወደ ግል ይዞታ ለማዘዋወር የታቀዱ…
Page 9 of 285