ዜና

Rate this item
(2 votes)
 የተሳታፊ መምህራን አመራረጥ አድሎአዊ ነው ተብሏል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በመላ ሃገሪቱ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ 3 ሺህ ያህል ምሁራን ጋር ከነገ በስቲያ ሰኞ ውይይት የሚያደርጉ ሲሆን በመድረኩ የሚሳተፉ ምሁራን አመራረጥ የፖለቲካ ወገንተኝነትን መስፈርት ያደረገ ነው ሲሉ መምህራን ቅሬታቸውን ገልጸዋል።…
Rate this item
(2 votes)
 በደቡብ ክልል የስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ነዋሪዎች፤ የወረዳው ነዋሪዎች የጋራ መጠቀሚያ መሬት በባለስልጣናት ዘመዶች ከህግ ውጪ ተነጥቀናል ሲሉ ተቃውሞ ሲያሠሙ የሰነበቱ ሲሆን ተቃውሞውን ተከትሎ፣ አምስት የወረዳው ባለስልጣናት ከስልጣን ታግደዋል፡፡በአካባቢው የተቃውሞ እንቅስቃሴ የተጀመረው ከሁለት ሳምንት በፊት መሆኑን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት የአካባቢው…
Rate this item
(4 votes)
 አሊ ቢራ፣ መሃሙድ አህመድ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ… በሚሊኒየም አዳራሽ ያዜማሉ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ባደረጉላቸው ግብዣ መሰረት ዛሬ ረፋድ ላይ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገቡ ሲሆን ከቦሌ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጀምሮ እስከ ቤተመንግስት ድረስ ደማቅ ህዝባዊ አቀባበል እንደሚደረግላቸው…
Rate this item
(7 votes)
 የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ.ም የመጀመሪያውን በረራ ወደ አስመራ የሚያደርገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ከ20 ዓመታት በኋላ 250 ሰዎችን ይዞ ወደ ኤርትራ አስመራ እንደሚጓዝ ተገለፀ፡፡ማክሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከቦሌ አየር ማረፊያ የሚነሣው ቦይንግ 787 ዘመናዊ አውሮፕላን አስመራ ለመድረስ የ70 ደቂቃዎች…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮ-ኤርትራን ግጭትና የሁለቱን አገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቋረጥ ተከትሎ በግንቦት ወር 1990ዓ.ም የተዘጋው የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ ከ20 አመታት ያህል በኋላ ነገ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በተገኙበት በይፋ እንደሚከፈት ይጠበቃል፡፡ከአዲስአበባ ስቴዲየም ፊት ለፊት የሚገኘው የቀድሞው የኤርትራ ኤምባሲ አስፈላጊው እድሳት እንደተደረገለትና ሁለቱ አገራት ባለፈው…
Rate this item
(9 votes)
 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ሙስናንና ዘረኝነትን ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማጥፋትን ዋነኛ አጀንዳው አድርጎ እንደሚንቀሳቀስ አስታወቀ፡፡ የሙስና እና ጠባብነት መስፋፋት እንዲሁም የመልካም አስተዳደር ዕጦት ቤተ ክርስቲያኒቱን ለከፍተኛ ክስና ወቀሳ እያጋለጣት እንደኾነ የተወያየው ቅዱስ ሲኖዶሱ፤ ችግሩን ለመፍታት ያስችላል ያለውን መሪ…
Page 8 of 242