ዜና

Rate this item
(2 votes)
 - ሲሚንቶ ወደ ኤርትራ፤ አልባሳት ወደ ኢትዮጵያ … - ኤርትራ በድንበር አካባቢ የሰዓት እላፊ ገደብ ጥላለች በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ባለፈው ሳምንት ሚኖረውን ግንኙነት የሚደነግግ ባለ 7 አንቀጽ ስምምነት፣ የሁለቱ ሃገራት መሪዎች የተፈራረሙ ሲሆን፤ በሳዑዲ አረቢያ ጂዳ የተደረገውን ስምምነት ተከትሎ፣…
Rate this item
(11 votes)
 ኢትዮጵያ መላውን ዓለም ያስደመመ ፖለቲካዊ ለውጥ እያደረገች መሆኑን ሰሞኑን አመራሮቹ ወደ አገር ውስጥ የገቡት “አርበኞች ግንቦት 7” ባወጣው የአቋም መግለጫው አስታወቀ፡፡ የንቅናቄው አመራሮች ወደ ሃገር ቤት ከገቡ በኋላ ባወጣው በዚህ የመጀመሪያው የአቋም መግለጫው፤ ዛሬ በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴና…
Rate this item
(9 votes)
 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታን ለመቀየር የወሰዷቸውን እርምጃዎችና ለውጡን ለማምጣት የሄዱበትን ርቀት የአሜሪካ መንግስት አደነቀ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ኃላፊ ቲቦር ናጋይ፤ በዶ/ር ዐቢይ አህመድ አመራር በኢትዮጵያ እየተካሄዱ ያሉ ፖለቲካዊ ማሻሻያዎች አድናቆት የሚቸራቸው…
Rate this item
(3 votes)
በመላ ሃገሪቱ ከአርማና ባንዲራ ጋር በተያይዞ እየተፈጠሩ ያሉ ውዝግቦች ዘላቂ ሕጋዊ መፍትሄ እንደሚያሻቸው የገለፁት ሰማያዊ ፓርቲና ኦፌኮ፤ ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጭ ወጥተው ወደ ሁከትና ብጥብጥ ከማምራታቸው በፊት መንግስት አፋጣኝ የእርምት እርምጃ እንዲወስድ አሳስበዋል። ከአርማና ሠንደቅ አላማ ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ሁከቶችን ለማስቆም…
Rate this item
(3 votes)
በመጪው ዓመት 2012 ለሚደረገው ብሔራዊ ምርጫ አጋዥ የሆኑ ተቋማትን የመመስረትና ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሚያስችል አስቸኳይ ድርድር ከፖለቲካ ድርጅቶች ጋር እንዲጀመር በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው “የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ” ጠየቀ፡፡ ፓርቲው በወቅታዊ መግለጫው፤ የተጀመረው ለውጥ ህዝቡ የሚፈልገውን መቋጫ እንዲያገኝ፣ በቀጣዩ ምርጫ…
Rate this item
(3 votes)
 በሃገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር ኢትዮጵያ ከዓለም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ሪፖርት አመልክቷል፡፡ሰሞኑን ይፋ በሆነው በዚህ ሪፖርት በ2018 እ.ኤ.አ. ግማሽ ዓመት በእርስ በርስ ግጭት ምክንያት ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ዜጐች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን፣ ይህም በዓለም ሃገራት ያልተለመደ…
Page 5 of 245