ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት 3 ዓመታት በጤና ተቋማት ህክምና የሚያገኙ ዜጐች ቁጥር በከፍተኛ መጠን ጨምሯል በጤናው ዘርፍ ያሉትን ችግሮች ለማስተካከልና አገራዊ ዕቅድ ለሚመጡት ያግዛል የተባለው አገራዊው የጤና ወጪ ስሌት ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ ጥናቱ አጠቃላየ የጤና ዘርፍ ወጪው በ2006 ከነበረው አጠቃላይ ወጪ በ3 ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
- ከፀጥታና ደህንነት ሀይሉ ጋር በትብብር ለሚሰሩ 20ሺ ወጣቶች ስልጠና እየተሰጠ ነውበአገራችን የመጀመሪያው የገዳ ፌስቲቫል ሊከበር ነው - ለበዓሉ 4 ሺ ሜትር ርዝመት ያለው ጩኮ እየተሰራ ነው፡፡ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ክብርና ልዩ ቦታ የሚሰጠውና ፈጣሪን የማመስገኛ በዓል የሆነው የእሬቻ…
Rate this item
(0 votes)
 በነዳጅ በጫነ ቦቴ ውስጥ ተደብቆ ከሱዳን ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 46ሺ ጥይትና 497 ሽጉጥ አማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ውስጥ ተይዟል፡፡ በሃያ ጆንያዎች ተቋጥሮ በነዳጅ ቦቴ ውስጥ የተደበቀውና ከሱዳን ወደ አዲስ አበባ ሊገባ ሲል የተያዘው ይኸው የጦር መሳሪያ፤ ከመረጃና ደህንነት…
Rate this item
(18 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከመንግስት ምላሽ በምትፈልግባቸው ጉዳዮች ላይ ከጠ/ሚኒስትሩና ከክልል አመራሮች ጋር ውይይት ሲካሄድ መሰንበቱን ምንጮች ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡የቤተ ክርስቲያኒቱ የተለያዩ ማህበራት አመራሮች ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር ቤተ ክርስቲያኒቱና አማኒያኑ እያጋጠሟቸው ባሉ የአብያተ ክርስቲያናት መቃጠል፣ የአስተዳደር አድሎአዊ…
Rate this item
(5 votes)
 ኦዴፓን ተጠያቂ አድርገው ከስሰዋል ከገዥው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ጋር የጀመሩት የውህደት ድርድር መክሸፉን የገለፁት ሰባት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ‹‹ኦዴፓ የኦሮሞ ፓርቲዎች አንድ እንዳይሆኑ እያሴረ ነው›› ሲሉ ፓርቲውን ወንጅለዋል፡፡ የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ፣ የመላ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ፣…
Rate this item
(2 votes)
 የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሕግ የሚቃወሙ 65 ተፎካካሪ ፓርቲዎች፣ ሕጉ በቀጣዩ ምርጫ እንዳይተገበር የሚጠይቅ ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የሚል ንቅናቄ ሊጀምሩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ሕጉን በተደጋጋሚ ሲቃወሙ የቆዩት እነዚህ አገር አቀፍና ክልላዊ ፓርቲዎች፤ ሕጉ ስራ ላይ እንዳይውል የሚጠይቅ ንቅናቄ እንደሚጀምሩ ባለፈው ማክሰኞ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Page 4 of 279