ዜና

Rate this item
(4 votes)
“አክራሪነትን ለመከላከል በቅድሚያ ውስጣችንን እናጥራ” መተካካቱ በሚፈለገው ሁኔታና መጠን መሄድ አልቻለም፤ “ነባር መሪዎች እስኪጃጁበት ድረስ ወንበሩን ይዘው መቀመጥ የለባቸውም” “ከአቶ መለስ ህልፈት በኋላ ትልቁ ፈተናችን የእርስ በርስ መተማመናችንን ማጠናከር ነበር፤ ተተኪዎች ብቃት ሊኖራቸው ይገባል” የመንግስት የሚዲያ ተቋማት ተተችተዋል፤ “የሚዲያ ሥራዎችን…
Rate this item
(3 votes)
የጋዜጠኛ ተመስገን ጠበቃ ተጨማሪ ጊዜ ጠየቁ በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት፣ በሽብርተኝነት ከተፈረጁ ድርጅቶችና ሽብር ለመፈፀም ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር ሰርታችኋል በሚል ተከሰው የተፈረደባቸው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እንዲሁም የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ የነበሩት የእነ አንዷለም አራጌ፣ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት…
Rate this item
(5 votes)
ራሳቸውን ለማጥፋት ከሞከሩት ስድስት ግለሰቦች ሦስቱ ተርፈዋል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 25፣ በተለምዶ እሬሳ ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው ሠፈር ውስጥ ለበርካታ አመታት በህዝብ መፀዳጃ ቤትነት ሲያገለግል የቆየ ክፍል ውስጥ ሰሞኑን አንድ ረዳት ሳጅን ራሱን ሰቅሎ እንደተገኘ ምንጮች ገለፁ፡፡ ንብረትነቱ የቀበሌ…
Rate this item
(18 votes)
“በሕገወጥ መንገድ ስለገቡ ወደመጡበት መመለስ አለባቸው” - የወረዳው መስተዳድር በሚኖሩበት አካባቢ የእርሻ ቦታ በማጣታቸውና የተሻለ ሥራ ፍለጋ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ ከአማራ ክልል ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያሶ ወረዳ ተዘዋውረው የከተሙ በርካታ ሰዎች በወረዳው ባለሥልጣናትና ፖሊሶች፤ ሰብአዊ መብታቸው ተጥሶ ከቀያቸው መፈናቀላቸውን…
Rate this item
(8 votes)
ኩላሊት ለመስረቅ ሙሉ መሳሪያና የኩላሊት ባለሙያ ያስፈልጋል - የሆስፒታሉ ባለሙያ በምንሊክ ሆስፒታል ኩላሊት ተሰርቋል በሚል በቀረበ አቤቱታ የተነሳ በሆስፒታሉ የአስክሬን ምርመራ ክፍል ላይ ምርመራ እንደተካሄደ ምንጮች የገለፁ ሲሆን፣ የሆስፒታሉ ባለሙያዎች የኩላሊት ስርቆት ሊካሄድ አይችልም ሲሉ አስተባበሉ፡፡ የመኪና አደጋ ደርሶበት በምንሊክ…
Rate this item
(6 votes)
የአምስት ወር ነፍሰጡር የነበረችውን ባለቤቱን ሆዷ ላይ ስድስት ቦታ በጩቤ ወጋግቶ የገደለው ተጠርጣሪ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ባልና ሚስቱ ለአራት ዓመታት በጋብቻ ተሳስረው ሲኖሩ የሁለት ዓመት ልጅ አፍርተዋል፡፡ በምዕራብ ጐጃም ቡሬ ከተማ ውስጥ በተፈፀመው በዚህ ወንጀል ከሟች ሌላ የሟች ወ/ሮ…