ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በሰው ግድያና በማታለል ወንጀል ሞት ተፈርዶበት የነበረውና በይግባኝ ወደ እድሜ ልክ እስራት ተቀይሮለት በማረሚያ ቤት የሚገኘው ታምራት ገለታ ወርቆች በየካራታቸው ተለይተውና ተጨፍልቀው ለብሔራዊ ባንክ ገቢ መሆናቸውን በፌደራል መንግስት የመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አቶ አወቀ አበራ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት እሁድ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን ማዕከል በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 510ሺህ ብር መገኘቱን ድርጅቱ አስታወቀ፡፡ የኤግዚቢሽን ማዕከል ግቢውን ከነአዳራሹ በነፃ እንድንጠቀም በማድረጉ እናመሰግናለን ያሉት የማዕከሉ መስራች አቶ ቢኒያም በቀለ የቀድሞው የአዲስ አበባ ከንቲባ ክቡር አቶ ብርሃነ ዴሬሳ በ10ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
“የኤሌክትሪክ ሃይል እጥረትና መቆራረጥ ለችግሩ መንስኤ ነው” - የመጠጥ ውሃ ፅ/ቤት “በቂ ሃይል አቅርበንላቸዋል” - መብራት ኃይል አለማየሁ አንበሴ የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃ ፍላጐትን ያለ ችግር ለ20 አመታት ያሟላል ተብሎ በ80 ሚሊዮን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በመበላሸቱ የከተማዋ…
Rate this item
(2 votes)
በመንግስትና በግል ዘርፍ ለሚደረግ የምክክር መድረክ ማጠንጠኛነት የተዘጋጀው የዳሠሣ ጥናት በመንግስት ግዢ ህግ አፈፃፀም ላይ ክፍተቶች እንዳሉ አመለከተ፡፡ ጥናቱ ለአራተኛው የምክክር መድረክ መወያያነት በኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በግል ዘርፍ ማበልፀጊያ ማዕከል አማካኝነት በአማካሪዎች የተጠና ሲሆን “የመንግስት ግዢና የግል…
Rate this item
(12 votes)
በስደት ላይ የሚገኘው ሲኖዶስ ሢመት ፕትርክናውን አውግዟል‹‹ዕርቀ ሰላሙ ቅዱስ ሲኖዶስ በተናገረው መሠረት ይቀጥላል›› /ተመራጩ ፓትርያርክ/አምስት ዕጩ ፓትርያርኮች ለውድድር በቀረቡበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የስድስተኛው ፓትርያርክ ምርጫ÷ ብፁዕ አቡነ ማትያስ 500 ድምፅ በማግኘት ሌሎች ዕጩዎችን በሰፊ ልዩነት ያሸነፉበት ውጤት የምርጫውን…
Rate this item
(2 votes)
“ዜብራ” ላይ ሰው ገጭተው ሸሽተዋል ተብለው በፖሊስ የተያዙት የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ፀሐይ ሽፈራው የዋስትና ጥያቄ ያቀረቡ ሲሆን፤ ፖሊስ ምርመራ አለመጨረሱንና የምስክሮችን ቃል ተቀብሎ አለማጠናቀቁን ስለገለፀ ለሳምንት ተቀጠሩ፡፡ ከትላንት በስቲያ ከሰዓት በኋላ በርካታ የአዋሽ ባንክ ሠራተኞች በተገኙበት የቂርቆስ ምድብ…