ዜና
ጉዳዩ ከተጣራ በኋላ በአዛዡ ላይ ክስ ሊመሰረት እንደሚችል የተናገሩት ተወካዩ፤ የከተማዋን ፀጥታ ለማስጠበቅ የተቀሩት ሃያ አንድ ፖሊሶች በቂ ባለመሆናቸው ከአጐራባቿ ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ተጨማሪ ፖሊሶች በውሰት መምጣታቸውን ተናግረዋል፡፡40ሺህ ያህል ነዋሪዎች ያሉዋት የአረካ ከተማ ተመሳሳይ አሰቃቂ ወንጀል በቅርብ ጊዜ እንዳላስተናገደች እማኞች…
Read 2785 times
Published in
ዜና
በሌላ በኩል በድሬዳዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው የሳባ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሕንጻ ግንባታ ጋር በተያያዘ ተፈጽሟል የተባለውን ሙስና እና በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት የሰፈነውን የአስተዳደር በደል የሚያጣራ በቅዱስ ሲኖዶሱ የተሠየመ እና በምክትል ሥራ አስኪያጁ አቶ ተስፋዬ ውብሸት የሚመራ ሦስት አባላት…
Read 2425 times
Published in
ዜና
የፓርቲው ልሳን ጋዜጣ ወደ መጽሔት ሊቀየር ነው መንግስት በፕሬስ ላይ የሚያደርሰው አፈና እንዲቆም ያሳሰበው አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፤ ከህትመት የታገዱት የፓርቲው ልሳን “ፍኖተ ነፃነት” እና “ፍትህ“ ጋዜጣ ለህትመት እንዲበቁ ጠየቀ፡፡ የፓርቲው አመራሮች ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ፤ “ፍኖተ ነፃነት” ወደ ህትመት እንድትመለስና…
Read 1220 times
Published in
ዜና
የኤጀንሲው ዳይሬክተር በአሜሪካ ሥራ አግኝተዋል ከአንድ ዓመት በፊት ከምክትል ከንቲባነትና ከማስታወቂያ ቢሮ ኃላፊነት በግምገማ የተነሱት አቶ ከፍያለው አዘዘ እና የግል ተቋማት ሠራተኞች የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው በላይ ከአገር እንደወጡ አለመመለሳቸውን ምንጮች ገለፁ፡፡ ሁለቱም ግለሰቦች አሜሪካን አገር እንዳሉ…
Read 1604 times
Published in
ዜና
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ሞት ተከትሎ በተጠራው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ምክትላቸው የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከሾመ ወዲህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱ ቦታ ክፍት ሆኖ የቆየ ሲሆን ለዚህም ሚኒስቴሩን ላለፉት ሁለት አመታት በሚኒስትር ደኤታነት ያገለገሉት አምባሳደር…
Read 2156 times
Published in
ዜና
“መንግስት የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብት የመውረስ ስልጣን የለውም” የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው በሚል የወጣውን ዘገባ የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ አስተባበለ፡፡ መንግስት እንኳንስ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ይቅርና የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብትና ንብረት…
Read 3022 times
Published in
ዜና