ዜና

Rate this item
(3 votes)
ለአራት ሰዎች የክብር ዶክተሬት ይሰጣል የማስተርስ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሑፍ ውጤት ሳይታወቅ አትመረቁም ተባሉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በ10 ኮሌጆችና በሰባት የትምህርት ተቋማት በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን ከስምንት ሺህ በላይ ተማሪዎች ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ያስመርቃል፡፡ ዘንድሮ 146 ተማሪዎች ዶክተሬት፣ 2832 ተማሪዎች በሁለተኛ…
Rate this item
(14 votes)
የኩባንያዋ ዓመታዊ ገቢ 5ሚ.ዶላር ነው ‘ሶል ሪበልስ’ የተባለው የጫማ አምራች ኩባንያ መስራችና ባለቤት የሆነችው ኢትጵያዊቷ የንግድ ስራ ፈጣሪ ቤተልሄም ጥላሁን፣ በታዋቂው ፎርብስ መጽሄት ለአርአያነት የሚበቁ የአመቱ 10 አፍሪካውያን ወጣት ሚሊየነሮች ዝርዝር ውስጥ ተካተተች፡፡ፎርብስ ሰሞኑን ባወጣው ዝርዝር ከ39 አመት ዕድሜ በታች…
Rate this item
(8 votes)
ጥንታውያኑ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትና የጎንደር ፋሲለደስ አብያተ መንግስታት ህንፃዎች ለዘመናት ሳይፈራርሱ እንዲቆዩ ለማድረግ ያስችላል በተባለው ናኖ ቴክኖሎጂ ለማደስ ታቅዷል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲ የእውቀትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ቢሮ ኃላፊ አቶ ሰለሞን መስፍን፤ ቴክኖሎጂው በዓለም ላይ እየተስፋፋ እንደሆነ ጠቁመው፣ ጎንደር ዩኒቨርሲቲም የናኖ ቴክኖሎጂ ማዕከል…
Rate this item
(2 votes)
የመን ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ታዚ በተባለ አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋሉትንና የስደተኝነትን መስፈርት አያሟሉም፣ ጥገኝነት ጠያቂም አይደሉም ያለቻቸውን 44 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ አገራቸው ልትመልስ እንደሆነ የመን ታይምስ ጋዜጣ ከትናንት በስቲያ ከሰንዓ ዘገበ፡፡የኮስት ጋርድ ቃል አቀባይ የሆኑትን ሁሴን አል ሃራዚን ጠቅሶ ጋዜጣው…
Rate this item
(4 votes)
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የአዲስ አበባ ም/ቤት ስራ አስፈፃሚዎች፤ ገዢው ፓርቲ በአንድነት አባላት ላይ የመንግስታዊ ውንብድና ጥቃት እያደረሰብን ነው ሲል የከሰሱ ሲሆን ጥቃቱ በአስቸኳይ እንዲቆም ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ጠይቀዋል፡፡የፓርቲው የአዲስ አበባ ምክር ቤት፤በመንግስት ውንብድና ጥቃት ደርሶባቸዋል ያላቸውን የአመራር አባላት…
Rate this item
(3 votes)
ከሰመራ ከተማ በሰባ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ዲቾ ኦቶ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ 40 ያህል መኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች ሲቃጠሉ፣ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ንብረት መውደሙ ተጠቆመ፡፡ባለፈው እሁድ ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ በተነሳው የእሳት ቃጠሎ መኖርያ ቤቶች፣ ቡቲኮች፣ ሱቆች፣…