ዜና

Rate this item
(12 votes)
 - “የአቶ በረከት መታሰር የለውጥ ኃይሉ የህግ ማስከበር ሂደቱን ወደፊት እየገፋበት መሆኑን አመላካች ነው” - ፕ/ር መረራ ጉዲና - “የእነ አቶ በረከት መታሰር ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ነው - አቶ ጌታቸው ረዳ - አሁን ብዙዎች ጥሩ አየር መተንፈስ ይችላሉ” - አና…
Rate this item
(0 votes)
 የኦነግና የመንግሥት (ኦዴፓ) እርቅ የበለጠ ሊጠናከር እንደሚገባው የተገለፀ ሲሆን በአባገዳዎች የሚመራው 71 አባላት ያሉት የአፈፃፀም ኮሚቴ ከትናንት በስቲያ ስራውን በይፋ ጀምሯል፡፡ ሁለቱ አካላት እርቅ የፈፀሙበት የሽምግልናና የአባገዳዎች የእርቅ ስነ ስርአት ሂደት በሃገሪቱ ያሉ ሌሎች መሰል ችግሮችን ለመፍታት ሊውል እንደሚገባው የገለፁት…
Rate this item
(1 Vote)
 በድሬደዋ የተቀላቀለውን ግጭት ተከትሎ 84 ተጠርጣሪዎች ታስረዋል ከሰሞኑ በምስራቅ ኢትዮጵያ የጅግጅጋ እና ድሬደዋ የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ የሶማሌ ክልል መንግስት 6 ከፍተኛ አመራሮን ከስልጣን ያባረረ ሲሆን የድሬደዋ አስተዳደር ደግሞ 84 የወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ታውቋል፡፡ በሶማሌ ክልል/ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፋ…
Rate this item
(3 votes)
በቅርቡ በደቡብ ክልል የወረዳ እና የዞን አደረጃጀት ለውጥ ሲደረግ ራሱን የቻለ ዞን እንዲሆን የተወሰነው የኮንሶ ወረዳ አከላለልና አስተዳደር ሁኔታ ቅሬታ የፈጠረ ሲሆን የኮንሶ የህዝብ ተወካዮች አቤቱታቸውን አዲስ አበባ ለሚገኘው የሰላም ሚኒስቴር አቅርበዋል፡፡ ህዝቡ በአሁኑ ወቅት በዋናነት በምንፈልጋቸው በምናምናቸው ሰዎች እንመራ…
Rate this item
(4 votes)
 “ለዓለም ህብረተሰብ መተማመንን የሚፈጥር ማብራሪያ ሰጥተዋል” ባለፈው ሰኞ ጥር 13 የአውሮፓ ጉብኝታቸውን ከጣሊያን - ሮም የጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፤ በሮም ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር ተገናኝተው የተወያዩ ሲሆን ከአዲስ አበባ ምፅዋ የሚዘረጋውን የባቡር መስመር ጨምሮ ጣሊያንና ኢትዮጵያ በሚኖራቸው ቀጣይ ግንኙነቶች ላይም…
Rate this item
(2 votes)
 የአሜሪካው ታዋቂ መጽሄት ፎሪን ፖሊሲ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ከአለማችን የአመቱ 100 ምርጥ አለማቀፍ አሳቢዎች አንዱ አድርጎ መርጧቸዋል፡፡መጽሄቱ ከሰሞኑ ይፋ ባደረገው የ2019 የፈረንጆች አመት 100 ምርጥ አለማቀፍ አሳቢዎች ዝርዝር ውስጥ ባሰፈረው ጽሁፍ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አንድ አመት ባልሞላው የስልጣን…
Page 3 of 255