ዜና

Rate this item
(1 Vote)
“ሂውማን ራይትስዎች” እና “አርቲክል 19”ኝን ጨምሮ 12 ዓለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች አዲሱን የበጐ አድራጐት እና ሲቪክ ተቋማት ረቂቅ አዋጅ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ደብዳቤ ፃፉ፡፡ ተቋማቱ በሀገሪቱ የማህበራትንና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ነፃነት ለማስጠበቅ እየተደረገ ያለውን ጥረት አድንቀው፣…
Rate this item
(22 votes)
በቀጣዩ ዓመት በሚካሄደው አገራዊ ምርጫ የመንግሥታቸው የመጀመሪያው ግብ ምርጫውን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ሲሆን በምርጫው ማሸነፍ ሁለተኛ ግባቸው እንደሆነ ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ “ዲሞክራሲንና የዲሞክራሲ ባህልን ለመገንባት የጀመርነውን ለውጥ ተቋማዊ መሠረት ማስያዝ ይገባል” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የዲሞክራሲ ዋነኛው ተቋም ምርጫ ቦርድ…
Rate this item
(17 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከህግ ማስከበር እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የክልል መንግስታት የፌደራል መንግስቱን አካሄድ መቃወማቸው መብት መሆኑን መገንዘብ እንደሚገባ አስታወቁ፡፡ ጠ/ሚኒስትሩ ከትላንት በስቲያ በፓርላማ ተገኝተው የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን ሹመት በም/ቤቱ አባላት ባፀደቁበት ወቅት እንደተናገሩት፤ ሰሞኑን የፌደራል መንግስት በሙስናና የሰብአዊ…
Rate this item
(4 votes)
መንግስታዊ ያልሆነው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም፣ “የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ” ከ10 ዓመት በፊት በመንግሥት የታገደበት 9 ሚሊዮን ብር ገደማ ገንዘብ እንዲለቀቅለት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በፃፈው ደብዳቤ ጠይቋል፡፡ ላለፉት 27 አመታት በሀገሪቱ ይፈፀማሉ የሚባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በመንግስት በሚደርስበት ተጽእኖ…
Rate this item
(7 votes)
አራት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማኔጅመንት አባላት በገዛ ፍቃዳቸው ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ባንኩ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫው አረጋግጧል፡፡ በራሳቸው ፍቃድ ከኃላፊነታቸው የለቀቁት በባንክ ዋና የብድር መኮንን አቶ አባይ መሃሪ፣ የባንኩ የሰው ሃብት መኮንን አቶ ሰይፉ ቦጋለ፤ የባንኩ ዋና የኦፕሬሽን መኮንን አቶ አታክልቲ…
Rate this item
(8 votes)
 ኢትዮጵያ በቀይ ባህርና በህንድ ውቅያኖስ መካከል የባህር ኃይል ጦር ሰፈር ልትገነባ መሆኑን የመከላከያ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ፡፡ የባህር ኃይል ጦር ሰፈሩ የሚገነባው ከቀይ ባህር ዳርቻ ወደ ውስጥ 60 ኪ/ሜትር ገብቶ በውሃው አካል ላይ ይሆናል ተብሏል፡፡ ሶማሊያ፣…
Page 2 of 248