ዜና
‹‹ህወኃት ለፈፀማቸው በደሎች ይቅርታ ሳይጠይቅ ለውይይት አንቀመጥም›› ህወኃት የብልጽግና ፓርቲን ውህደት ‹‹የፌደራል ስርአቱን ማዳን›› በሚል ሰሞኑን ለሁለተኛ ጊዜ በመቀሌ ባደረገው ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ከተጋበዙ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል መኢአድ፣ ኦብነግ፣ ኦነግ እና አብን ስብሰባውን በጽኑ ተቃውመውታል፡፡ ህወኃት ባለፉት ዘመናት ለፈፀማቸው ወንጀሎች…
Read 728 times
Published in
ዜና
Saturday, 07 December 2019 11:55
‹‹የፀረ ሽብር ህጉ ሠለባዎች›› ጥያቄያቸውን በዝርዝር ለመንግስት አቀረቡ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በአንድነት ፓርክ ውስጥ የመታሰቢያ ሃውልት እንዲቆምላቸውም ጠይቀዋል ከሁለት መቶ በላይ የሚሆኑት በፖለቲካ እስር ምክንያት የፀረ ሽብር ህጉ ሠለባዎች የነበሩ ግለሰቦች ከመንግስት የሚፈልጉትን በዝርዝር ያቀረቡ ሲሆን፤ መንግስት አፋጣኝ ምላሽ ይሰጣቸው ዘንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት ጫና እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡ ባለፈው አመት ጥር…
Read 397 times
Published in
ዜና
Saturday, 07 December 2019 11:55
በአክቲቪስት ጀዋር የሚመራው ‹ቄሮ› በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ አቤቱታ ቀረበ”
Written by አለማየሁ አንበሴ
በኢትዮጵያ የዘር ፍጅት ምልክቶችና የሰብዓዊ መብት ረገጣዎች መከሰታቸውን በመጠቆም፤ በአክቲቪስት ጀዋር መሃመድ የሚመራው ‹‹ቄሮ›› በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ እነ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ለተባበሩት መንግስታት አቤቱታ ማቅረባቸው ተጠቆመ፡፡በአሜሪካ ከደጋፊዎቻቸው ጋር ውይይት በማድረግ ላይ የሚገኙት ‹‹የአዲስ አበባ ባለደራ ም/ቤት›› ሰብሳቢ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና አንጋፋው…
Read 619 times
Published in
ዜና
ከኖርዌይ ጠ/ሚኒስትርና ንጉስ ጋር ይወያያሉ 100ኛውን የኖቤል የሠላም ሽልማት ያሸነፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የፊታችን ማክሰኞ ህዳር 30 በኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በመገኘት ሽልማታቸውን ይቀበላሉ፡፡ ከሁለት ወር በፊት (መስከረም 30 ቀን 2012) ጠ/ሚኒስትሩ በተለይ ለሁለት አስርት አመታት የዘለቀውን የኢትዮ-ኤርትራ የጨለማ…
Read 492 times
Published in
ዜና
ከሰኔ 15 የባለሥልጣናት ግድያ ጋር ተያይዞ የታሰሩ 15 ያህል አመራሮቹና አባላቱ እስር ጉዳይ ፖለቲካዊ መሆኑን የገለፀው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፤ አመራሮቹና አባላቱ በአስቸኳይ እንዲፈቱና እውነተኛ ወንጀል ፈጻሚዎች ተጣርተው ለሕግ እንዲቀርቡ ጠየቀ፡፡የፓርቲው የሕዝብ ግንኙነት ሃላፊ ክርስቲያን ታደለና የጽ/ቤት ሃላፊው በለጠ ካሳን…
Read 70 times
Published in
ዜና
Saturday, 07 December 2019 11:44
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9ኛው ዙር “ይቆጥቡ ይሸለሙ” ታህሳስ 22 ይጀመራል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
- ባንኩ ብርን በኤቲኤም ማሽን የማስገባት አዲስ አሰራር አስተዋውቋል - አጠቃላይ የባንኩ ሀብት 712 ቢሊዮን ብር ደርሷል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2004 ዓ.ም የጀመረውና ለማህበረሰቡ ቁጠባን ለማበረታት እያካሄደ ያለው 9ኛው ዙር “ይቆጥቡ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ታህሳስ 22 እንደሚጀመር ባንኩ ትላንት በኢሊሌ…
Read 367 times
Published in
ዜና