ዜና

Rate this item
(7 votes)
በኢትዮጵያ በስደት ላይ የሚገኙ ቁጥራቸው እስከ 500 የሚገመት ኤርትራውያን፣ የሀገራቸውን መንግስት በመቃወም ባለፈው ረቡዕ ህዳር 6 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የሀገራቸው መንግስት የዜጎችን ሰብአዊ መብት እንደሚጥስ፣ በሃይማኖትና በትምህርት ጉዳዮች ጣልቃ…
Rate this item
(4 votes)
“አንድነታችን ለሰላማችን፣ ሰላማችን ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ቃል፣ ሁለተኛው ዙር የአማራና የትግራይ ህዝቦች የአብሮነትና የአንድነት ጉባኤ ዛሬ እና ነገ በጎንደር ይካሄዳል፡፡የህዝብ ለህዝብ የአንድነት ጉባኤውን መድረኩን በተመለከተ ለአዲስ አድማስ ማብራሪያ የሰጡት የአማራ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን፤ ከትግራይ ክልል 500…
Rate this item
(2 votes)
 1ኛ ባለዕድል 15 ሰዎች የሚይዝ ሚኒባስ ተሸልሟል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግና የባንኩን ተጠቃሚዎች ለማበረታታት አቅዶ የጀመረው 10ኛው የ“ይጠቀሙ ይሸለሙ” የሽልማት ስነ-ስርዓት ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ የተካሄደ ሲሆን 1ኛ ባለዕድል 15 ሰዎች የሚይዝ ሚኒባስ…
Rate this item
(31 votes)
• ”የውጭ ምንዛሪ ተመን ለውጥ የሚፈለገውን ውጤት እያስገኘ ነው” • ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰድን ነው ብለዋል የስኳር እጥረት የተከሰተው ወቅቱን ካልጠበቀ ዝናብ ጋር በተያያዘ ምክንያት መሆኑን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ለተፈጠረው የስኳር ችግር ህዝቡን ይቅርታ የጠየቁ ሲሆን በቅርቡ…
Rate this item
(28 votes)
 በሳኡዲ የሚገኙ ንብረቶቻቸውና የባንክ ሂሳባቸው ታግዷል ትውልደ ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር ሼክ መሃመድ አሊ አላሙዲ፣በሳኡዲ በተጠረጠሩበት ሁለት የሙስና ጉዳዮች ላይ ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ዘገባዎች የጠቆሙ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ጉዳዩን ከሳኡዲ ባለስልጣናት ጋር እንደተወያየበትና ሂደቱንም በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የሳኡዲ መንግስት በሙስና…
Rate this item
(16 votes)
“የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ምላሽ አልተጣጣመም” ሀገሪቱን ከገባችበት የፖለቲካ ቀውስ ለማውጣትና ከሚያንዣብበው አደጋና ጥፋት ለመታደግ ብቸኛው አማራጭ “ስር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ” ማምጣት መሆኑን የገለፀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ፤ ለውጡን ለማምጣትም ኢህአዴግ ከመድረክ እና ከሃቀኛ ፓርቲዎች ጋር ብቻ ድርድር ማካሄድ እንዳለበት…