ዜና

Rate this item
(5 votes)
“ቦርድ” ለሚወጡ ወታደሮች የ2 በመቶ ክፍያ ተጨመረየመከላከያ ሚኒስቴር እንደአስፈላጊነቱ እያየ የጦር መኮንኖችን የአገልግሎት ዘመንና የጡረታ መሰናበቻ እድሜ በሁለት ዓመት ለማራዘም የነበረው ሥልጣን እንደተሻሻለ ምንጮች ገለፁ፡፡ የመከላከያ ኃይል አባላት የሥራ ዘመናቸውን በ3 ወይም በ5 ዓመት ማራዘም በአዲሱ አሰራር ተፈቅዷል፡፡ የጡረታ እድሜ…
Rate this item
(8 votes)
የፌደራል ባለስልጣናት ጣልቃ ገብተው ሲያረጋጉ ሰንብተዋልየድሬደዋ ዩኒቨርስቲ የሶማሌ ክልል መስተዳድር የባለቤትነት ጥያቄ ተነስቶበት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በሚሊሻ ተቆጣጥሮት የነበረ ሲሆን የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው ተ/ማርያም፣ የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ አዲሱ ለገሠ፣ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ተፈራ ደርበውን ጨምሮ ሌሎች…
Rate this item
(4 votes)
እስካሁን 5.2 ሚሊዮን ብር ወጥቶበታል ተብሏል በ“አውሮራ ኤቨንትስ ኦርጋናይዘር” አዘጋጅነት ዛሬ በሚሌኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው “ሬጌ ዳንስሆል ኢን ኢትዮጵያ ቁጥር አንድ” የሙዚቃ ድግስ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ኮንሰርቱ የተራዘመው ዛሬ ምሽት በጊዮን ሆቴል ከሚቀርበው የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ…
Rate this item
(4 votes)
ፊሊንትስቶን ኢንጂነሪንግ ኩባንያ፤ በአንድ ህንፃ ላይ ለበርካታ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች አገልግሎት መስጠት ያስችላል ያለውን አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ያደረገ ሲሆን የመጀመሪያው ባለ 8 ፎቅ ህንፃ በቅርቡ ጎተራ ማሳለጫ አካባቢ ግንባታው ይጀመራል፡፡ ከአንድ ዓመት በላይ በፈጀ ጥናት የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ችግርና የእድገት…
Rate this item
(3 votes)
ለውጪ ገበያ የሚቀርበውን የጥጥ ክር ምርት በእጥፍ ያሳድጋል ኢትዮጵያን በአለም ከታወቁት ጥቂት የጥጥ ክር አምራች አገራት አንዷ ለማድረግ ያቀደው ኤስቪፒ ቴክስታይልስ በኮምቦልቻ በ11 ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የጥጥ ክር ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡በኮምቦልቻ የሚገነባው ፋብሪካው በቀን እስከ 272.9 ቶን የሚደርስ…
Rate this item
(3 votes)
ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) ጋር ለሽብር ተልዕኮ ሲንቀሳቀሱ ነበር በሚል በቁጥጥር ስር ውለው የተፈረደባቸውን ሁለቱን የስዊድን ጋዜጠኞች በይቅርታ ለማስፈታት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር የተደረገውን ድርድር እና አጠቃላይ ሂደት የሚያትት መፅሐፍ በቀድሞው የስዊድን አምባሳደር ተዘጋጅቶ ለንባብ በቃ፡፡ ለ4 ዓመታት በኢትዮጵያ…