ዜና

Rate this item
(21 votes)
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ቤታቸው የፈረሰባቸው ተፈናቃዮች፣ “ሜዳ ላይ ወድቀናል” ሲሉ እያማረሩ ሲሆን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ከረቡዕ ጀምሮ “ህገ ወጥ” የተባሉ ቤቶች እየፈረሱ ነው፡፡ በላፍቶ ከሚፈርሱ 20 ሺህ ቤቶች በተጨማሪ በአቃቂ 15 ሺህ ቤቶች እንደሚፈርሱም ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ በህገወጥ…
Rate this item
(8 votes)
• ሆቴሎች የሰለጠነ ባለሙያ ከሚሰራረቁ በጥምረት ቢሰሩ የበለጠ ያድጋሉ• ዋጋው የቱሪስቶችንና የከተማዋን ነዋሪ አቅም ያገናዘበ ነው ዓርማው ዘውድ ነው - ስሙም ሞናርክ፡፡ ትርጉሙ “እንግዶች ስትመጡ የንጉሥ መስተንግዶ ይደረግላችኋል” ማለት ነው ይላሉ፤የሆቴሉ የማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ያየህይራድ የምወደው፡፡ ንጉሥ ፈልጎና ጠይቆ የሚያጣው…
Rate this item
(8 votes)
ኢየሩሳሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት፤ የማህበረሰብ ምስረታ ተቋማት የመልካም ተሞክሮ ቀን በዓል አከበረ፡፡ ድርጅቱ ሰሞኑን በቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ በሚገኘውና የጄክዶ አፖርቹኒቲ ፎር ቼንጅ እየተባለ በሚጠራው የስልጠና ማዕከሉ ውስጥ ባከበረው በዚሁ የመልካም ተሞክሮ ቀን ክብረ በዓል ላይ የማህበረሰብ ምስርት ተቋማቱ ተወካዮች…
Rate this item
(11 votes)
የአርጀንቲናው አሊሚኔተር ግሩፕ የቬንዳኖቫ ምርት የሆነውና ላለፉት አራት ዓመታት በአርጀንቲና ጥቅም ላይ የዋለውን ጥርስን ያለ መቦርቦሪያ ድሪልና ያለ ማደንዘዣ አፅድቶ የሚሞላው መሳሪያ ሰሞኑን አገራችን ገባ፡፡ በዓለም ጤና ድርጅት እውቅና የተሰጠውና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አገር ውስጥ ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ የተሰጠው…
Rate this item
(1 Vote)
ዜድቲኢ ኢትዮጵያ በመላው አገሪቱ የዘረጋውን የኦፕቲካል ግራውንድ ዋየር (OPGW) ፕሮጀክት አጠናቅቆ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ በሸራተን አዲስ በተደረገ ስነስርዓት ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስረከበ፡፡ በ37 ሚሊዮን ዶላር በመላ አገሪቱ የዘረጋው ይሄው ኦፕቲካል ግራውንድ ፓወር በ17 ተኩል ወራት የተጠናቀቀ ሲሆን 1260 ካ.ሜትር…
Rate this item
(1 Vote)
ላለፉት 20 ዓመታት ከተለያዩ የዓለም አገራት የባኞ ቤት የህንፃ ማጠናቀቂያ (Finishing) የሳውና የጃኩዚና መሰል የሴራሚክ ምርቶችን በማስመጣት ለአገር ውስጥ ገበያ ሲያቀርብ የቆየው ኢትዮ ሴራሚክስ፤ አምስተኛውን ትልቅና ዘመናዊ የሴራሚክስ መሸጫ ማዕከል ቦሌ ኖቪስ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት አዲስ በገነባው ህንፃ ላይ…