ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያና የጃፓንን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክረዋል ያለቻቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ነዋይ ገ/አብን የጃፓን መንግስት የሀገሪቱን ትልቁን የክብር ሽልማት እንደሚያበረክትላቸው ተገለፀ፡፡ ሽልማቱ በቅርቡ በአዲስ አበባ በሚከናወን ስነስርአት ለተሸላሚው እንደሚበረከትላቸው የጠቆመው በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ፤ የክብር ሽልማቱ በጃፓን መንግስት በሁለተኛ ደረጃ…
Rate this item
(0 votes)
ኦቴሎ ከ30 ዓመት በኋላ ወደ መድረክ ይመለሳል አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ጊዜ ያዘጋጀውን “እስቲ ቲያትር እንይ” የተሰኘ አመታዊ የቴአትር ፊስቲቫል የፊታችን አርብ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለፀ፡፡ በመክፈቻው ዕለት የትያትር ተመልካችን ፈጥረዋል ተብለው ከሚወደሱ ዘመን ተሻጋሪ ትያትሮች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰው “ኦቴሎ”…
Rate this item
(19 votes)
በኢንተርኔት ነጻነት ከ12 የአፍሪካ አገራት የመጨረሻውን ደረጃ ይዛለች ቻይና የኢንተርኔት ነጻነት በመገደብ 1ኛ ናት የኢንተርኔት ነጻነት በአለማቀፍ ደረጃ ለአምስት ተከታታይ አመታት እያሽቆለቆለ እንደሚገኝና ኢትዮጵያም የኢንተርኔት ነጻነት ከሌለባቸው የአለማችን አገራት አንዷ መሆኗን “ፍሪደም ሃውስ” የተባለው አለማቀፍ ተቋም ሰሞኑን ባወጣው አመታዊ ሪፖርት…
Rate this item
(19 votes)
ግድያ ለመፈፀም ዝቷል- አቃቤ ህግ በፌስቡክ፤ “አይኤስ ነኝ” ከሚል መልእክት ጋር የግድያ ዛቻ በማስተላለፍ የሽብር ወንጀል ፈፅሟል ተብሎ የተከሰሰው ወጣት ላይ፤ የአቃቤ ህግ ከትናንት በስቲያ ምስክሮችን አቀረበ፡፡ አቃቤ ህግ ያቀረበው ክስ፣ ሰይድ መሃመድ፣ በሚያዚያ ወር 2007 ዓ.ም፤ “አይኤስ ነኝ” በማለት…
Rate this item
(7 votes)
“የእህል ምርት፣ ከአምና የበለጠ እንጂ ያነሰ አይሆንም”…ግብርና ሚኒስቴር “እንደ ኢትዮጵያ በድርቅ የተጐዳ የለም፤ 15 ሚሊዮን ሰው ሊራብ ይችላል”…ለጋሾችየዝናቡ መጠን ካለፈው ዓመት በ40 በመቶ ቀንሷልባለፉት 30 ዓመታት ባልታየ ከፍተኛ ድርቅ ሳቢያ፣ የተረጂዎች ቁጥር 15 ሚሊዮን ሊደርስ ደሚችል የተገለፀ ሲሆን ግብርና ሚኒስቴር…
Rate this item
(19 votes)
ታዋቂው መምህር ግርማ ወንድሙ የታሰሩት እምነትን መነሻ በማድረግ፣ በተፅዕኖ መኖሪያ ቤት በማሸጥና ገንዘብ አታሎ በመውሰድ ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑን ፖሊስ ለፍ/ቤት ያስረዳ ሲሆን ተጠርጣሪው ግን አስተባብለዋል፡፡ባለፈው ረቡዕ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች ዘንድ በአጥማቂነት የሚታወቁት መምህር ግርማ ወንድሙ፤ በተጠረጠሩበት…