ዜና

Rate this item
(16 votes)
የግብጽ የመስኖ ሚኒስትር ሆሳም ሞጋዚ ኢትዮጵያ በመገንባት ላይ ያለችውን አወዛጋቢውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ በተመለከተ አለማቀፍ ሽምግልናን እንደአማራጭ ለመውሰድ ጊዜው ገና ነው ማለታቸውን አሃራም ኦንላይን የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ግብጽ የግድቡ መሰራት ወደተፋሰሱ አገራት የሚደርሰውን የውሃ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሰዋል በሚል ስጋቷን…
Rate this item
(8 votes)
የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አይደለም የሚል ጥቆማ ደርሶናል (ኤጀንሲው) የኩላሊት እጥበት በጐ አድራጐት ድርጅት የዳሽንና የንግድ ባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን የበጐ አድራጐት ድርጅቶች ማህበራት ኤጀንሲ ጠቁሞ የባንክ ሂሳቦቹ የታገዱት የተሰበሰበው ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ እየዋለ አይደለም የሚል ጥቆማ ስለደረሰን ለማጣራት…
Rate this item
(12 votes)
ፀረ ሙስና ኮሚሽን፤ ጉዳዩ እኔ ጋ አልደረሰም ብሏል ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) 50ኛ ዓመት በዓል ማድመቂያ የተመደበው 9 ሚሊዮን ብር፤ ሰሞኑን በትችት ሲያወዛግብ የሰነበተ ሲሆን፤ ገንዘቡ ወደ 3 ሚሊዮን ብር መቀነሱ ታወቀ፡፡ ከኢቢሲ ጋር የ9 ሚ. ብር ውል የተፈራረመው የአቶ…
Rate this item
(10 votes)
• “መብራት ተቋርጦ ሶስት ህሙማን ሞተዋል” - የሆስፒታሉ ባለሙያ• “መብራት የተቋረጠው ከሆስፒታሉ አቅም በላይ በሆነ ችግር ነው” - የሆስፒታሉ አስተዳደር በሀዋሣ ሪፈራል ሆስፒታል፤ መብራት በመቋረጡ ምክንያት፤ በፅኑ ህክምና ክፍል 3 ታማሚዎች እንደሞቱ፣ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮችን በመጥቀስ አዲስ አድማስ ያወጣውን…
Rate this item
(3 votes)
ከድርቁ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያና የኬንያ አዋሳኝ ከተማ በሆነችው ሞያሌ ከተማ፣ የአተት ወረርሽኝ ተከስቶ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ወደ 90 ገደማ የሚሆኑ በበሽታው ተይዘው ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ለአዲስ አድማስ አስታውቋል፡፡ በከተማው በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት) ተይዘው በጤና ተቋማት…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም፤ በ“አፍሪካ ቴሌኮም ሊደርሺፕ አዋርድ” በአራት ዘርፎች የአመቱ ምርጥ ተብሎ መሸለሙን አስታወቀ፡፡ የዓመቱ ምርጥ ቴሌኮም ኦፕሬተር፣ የአመቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ፣ ለሰው ሀይል አስተዳደር ትኩረት የሰጠ ምርጥ ዋና ስራ አስፈፃሚና አለም አቀፍ ቀጣይነት ያለው ስራ አመራር የተገበረ ተቋም በሚሉ ዘርፎች…