ዜና

Rate this item
(4 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ “ለታማሚ ልጃቸው ማሳከሚያ” በሚል ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ እንዳሉ የጠቆሙት ምንጮቻችን፤ ከእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ግማሽ ሚሊዮን ብር በርዳታ እንዲሰጣቸው መወሰኑን…
Rate this item
(31 votes)
“ይቅርታ መጠየቁ መልካም ነው፤ ይቅርታው ግን በተግባር የተደገፈ መሆን አለበት” መንግሥት ኦሮሚያን ጨምሮ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈጠሩት አለመረጋጋቶችና ችግሮች ህዝቡን ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፤ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና በበኩላቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይቅርታ መጠየቃቸው መልካም መሆኑን ጠቅሰው፣ “ይቅርታው በተግባር የተደገፈ…
Rate this item
(26 votes)
መቀመጫውን በጋምቢያ ያደረገው የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ፍ/ቤት፤ በ13 አመቷ ለተደፈረች ኢትዮጵያዊት ታዳጊ መንግስት ተገቢውን ፍትህ እንድታገኝ አላደረገም በሚል የ150ሺህ ዶላር የሞራል ካሳ ለተጎጂዋ እንዲከፍል መወሰኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከ13 ዓመት በፊት የተደፈረችው ታዳጊዋ፤ በወቅቱ ለፍ/ቤት ተደፍሬያለሁ ብላ አቤት ብትልም ፍ/ቤቱ ከመደፈሯ…
Rate this item
(9 votes)
ሰሞኑን በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን የሱርማ ብሄረሰብ አባላት በፖሊስ እስርና እንግልት እንደደረሰባቸው የሚያመለክቱ ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲሰራጭ የሰነበተ ሲሆን የክልሉ መንግስት ጉዳዩን በስፋት ማጣራቱን ጠቁሞ የተባለው ኢ-ሰብአዊ ድርጊት አለመፈፀሙን አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ በዞኑ ተፈፅሟል ተብሎ ሲናፈስ የነበረውን ኢ-ሰብአዊ ድርጊት…
Rate this item
(10 votes)
ዓመታዊ ትርፉን 10ቢ. ዶላር ለማድረስ አቅዷል በትርፋማነቱ ከአፍሪካ አየር መንገዶች መሪነቱን የያዘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ በፈረንጆች የ2014-15 አመት የ3.53 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱንና ትርፉ ከቀደመው አመት የ12 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን “ብሉምበርግ” ዘገበ፡፡ምንም እንኳን አመቱ ለአፍሪካ አየር መንገዶች ፈታኝ የነበረ ቢሆንም…
Rate this item
(5 votes)
ኤጀንሲዎች ህጻናትን እየላኩ ገንዘብ በመሰብሰብ ተጠምደዋል ተብሏል የዴንማርክ የማህበራዊ ጉዳዮችና የአገር ውስጥ ሚኒስቴር፤ በኢትዮጵያውያ የሚታየው የጉዲፈቻ አሰራር ያልተገባና ህጻናትን ወደ ውጭ አገራት በመላክ ገንዘብ መሰብሰብ ላይ ያተኮረ መሆኑ በጥናት መረጋገጡን ጠቁሞ፣ ከአሁን በኋላ ኢትዮጵያውያን ህጻናትን በጉዲፈቻ ላለመቀበል መወሰኑን አስታውቋል፡፡“ዘ ኮፐንሃገን…