ዜና

Rate this item
(26 votes)
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀ መንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ከትናንት በስቲያ ወደ አሜሪካ ሊያደርጉት የነበረው ጉዞ እንደተሰናከለባቸው ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ ተቋም ጋባዥነት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ለመስጠት ሊጓዙ እንደነበር የጠቆሙት ዶ/ር…
Rate this item
(14 votes)
90 በመቶ ጋዜጠኞች በሥራቸው እርካታ የላቸውም በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ሙያ በጥቅማ ጥቅም የታሠረና በሙስና የተዘፈቀ መሆኑን የፌደራል ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባዘጋጀው የፓናል ውይይት ላይ የቀረበ ጥናት አመለከተ፡፡ “በመገናኛ ብዙኃን መልዕክቶች ዙሪያ የሚታዩ ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቻቸው” በሚል ርዕስ ከትናንት በስቲያ ኮሚሽኑ ባዘጋጀው…
Rate this item
(7 votes)
የተከለከለ አበረታች ንጥረ ነገር ተጠቅማለች በሚል ባለፈው ነሃሴ ወር ላይ ከውድድር እንድትታገድ የተወሰነባት ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ኢቫን አቢይ ለገሰ ውሳኔው የተላለፈብኝ ያለአግባብ ነው በሚል አለማቀፉን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኞች ማህበር መክሰሷን ሲኤንኤን ዘገበ፡፡ለቱርክ የምትሮጠው አትሌቷ እ.ኤ.አ በ2005 እና 2007 በተከናወኑት የአለም ሻምፒዎናዎች…
Rate this item
(8 votes)
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን “ዋን ላቭ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ”፣ “ኤደስቴለር” እና “አርኪ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ” ለተባሉ ሶስት ድርጅቶች የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ማስተባበሪያ ኃላፊ አቶ ወርቅነህ ጣፋ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ባለስልጣኑ የሬዲዮ ፍቃድ ለመስጠት ባወጣው ጨረታ መሰረት፤…
Rate this item
(5 votes)
የአክሰስ ሪል እስቴት መስራች አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ፤ በ5 መቶ ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁ ጉዳዩን እየተመለከተ ያለው ፍ/ቤት ከትናንት በስቲያ የወሰነ ሲሆን እስከ ትናንት አመሻሽ ድረስ ከእስር አለመለቀቃቸውን ለማወቅ ተችሏል ፡፡ከአክሰስ ሪል ስቴት አ.ማ ያለአግባብ 1.4 ቢሊዮን ብር ወጪ…
Rate this item
(5 votes)
የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ለልጃቸው ሕክምና የገንዘብ ርዳታ የወሰኑላቸውን የእንጦጦ ኪዳነ ምሕረት ገዳም 10 የአስተዳደር ኮሚቴ አባላትን ከሥራና ከደሞዝ ያገዱ ቢሆንም ፓትርያርኩ እግዱን ሽረውታል፡፡ ሥራ አስኪያጁ፣ “ለታማሚ ልጃቸው ማሳከሚያ” በሚል ገንዘብ በማሠባሰብ ላይ…