ዜና

Rate this item
(30 votes)
- አምስት ምእመናን ለእስር ተዳርገዋል - የውጭ ጉዳይ ሓላፊው ተጠያቂ ተደርገዋል- ሰበካ ጉባኤው በፕሪቶርያ ፍ/ቤት ክሥ መሥርቷል አለማየሁ አንበሴ በደቡብ አፍሪካ ጆሐንስበርግ ጽርሐ ጽዮን መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በአስተዳደር ሳቢያ የተፈጠረ አለመግባት ወደ ዐምባጓሮ አምርቶ 8 ምእመናን የተጎዱ ሲሆን ጉዳዩም በሀገሪቱ…
Rate this item
(9 votes)
መንግስት በ7 በመቶ ያድጋል ብሏል እንደወትሮው መንግስት እና የዓለም ገንዘብ ድርጅት፣ የኢኮኖሚ እድገትንበተመለከት ያወጡት መረጃ ዘንድሮም የተራራቀ ሆኗል፡፡ ባለፉት አስር ዓመታት ኢኮኖሚው በአስር በመቶ ሲያድግ መቆየቱን መንግስት የሚገልፅ ሲሆን፣ የዓለም ገንዘብ ድርጅት በበኩሉ፤ የእድገቱ መጠን 8 በመቶ ገደማ እንደነበረ ይናገራል፡…
Rate this item
(16 votes)
ቦንድ ሳይሆን ስጦታ ነው፤ ተብሏል የቦሌ ደብረ ሳ ሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ካህናትና ሠራተኞች፤ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያዋጣነውከ400ሺሕ ብር በላይ ገንዘብ የገባበትን አናውቅም፤ አሉ፡፡ ገንዘቡ ከ4 ዓመት በፊት 160 ከሚሆኑ ሠራተኞች ደመወዝ የተሰበሰበ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ እንደ ምንጮቹ ገለፃ፤ ካህናቱ…
Rate this item
(13 votes)
ከተቃዋሚ ፖለቲካ አመራሮች ጋር በአንድ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው ከነበሩት መካከል 3 ግለሰቦች ጥፋተኛ ሲባሉ ሁለቱ በነፃ ተሰናብተዋል፡፡ ከሠማያዊ፣ አንድነትና አረና አመራሮች አቶ ሃብታሙ አያሌው፣ አቶ የሸዋስ አሠፋ፣ አቶ ዳንኤል ሺበሺና አቶ አብርሃ ደስታ ጋር በአንድ መዝገብ የሽብር ክስ ቀርቦባቸው…
Rate this item
(21 votes)
በኩዌት በቤት ሰራተኛነት ተቀጥራ የምትሰራ ስሟ ያልተጠቀሰ ኢትዮጵያዊት፣ የአሰሪዎቿን ቤተሰቦች የሰው ስጋ ይበላሉ ስትል መክሰሷን ገልፍ ዲጂታል ኒውስ የተባለው ድረገጽ ዘገበ፡፡ሳላዋ በተባለው የአገሪቱ አውራጃ በቤት ሰራተኛነት ተቀጥራ የምትሰራው ኢትዮጵያዊቷ፣ በአሰሪዎቿ መኖሪያ ቤት ውስጥ የሰው ራስ ቅል ተደብቆ ማየቷን በመጥቀስ ለፖሊስ…
Rate this item
(12 votes)
ይድረስ ለኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ሰሞኑን ሥርጭቱን በጀመረው “ቃና ቲቪ” ይዘት እና አሰራር ላይ ለመወያየት በደብዳቤ ባሳወቅናችሁ መሰረት ተወካያችሁን መላካችሁ ይታወቃል፡፡ የኪነ ጥበብ ሞያ ማኅበር ተወካዮቹ (የእናንተም ባሉበት) በተጠቀሰው ጉዳይ ለሁለት የተለያዩ ቀናት የጋራ ውይይት አካሂደው የጋራ የአቋም መግለጫ ማውጣታቸው ይታወቃል፡፡…