ዜና

Rate this item
(15 votes)
“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡ ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ…
Rate this item
(2 votes)
የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ፣ በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ ተጎጂ ለሆኑ ዜጎች 128 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ተጨማሪ የሰብአዊ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑን ከትናንት በስቲያ አስታወቀ፡፡በዩኤስኤአይዲ የዲሞክራሲ፣ የግጭትና የሰብዓዊ ጉዳዮች ቢሮ ረዳት አስተዳዳሪ ቶማስ ኤህ ስታል፣ ተጨማሪ የሰብዓዊ ድጋፍ እርዳታው ምግብ፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ፣…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ ኬፕታውን በሚገኘው ሴንት ፍራንሲስ ቤይ የተባለ አካባቢ በንግድ ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚኖር አንድ ኢትዮጵያዊ ባለፈው ሳምንት በዘራፊዎች መገደሉንና ይህን ተከትሎ በአካባቢው የሚገኙ የውጭ አገራት ዜጎች መደብሮች በአገሬው በመዘረፍ ላይ እንደሚገኙ ተዘገበ፡፡ኢዮብ ማዴሞ የተባለው ኢትዮጵያዊ የ27 አመት ወጣት…
Rate this item
(11 votes)
በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገርባ ከተማ፣ ከሑዳዴ ጾም እና የፋሲካ እርድ ጋር በተያያዘ ከበዓሉ ቀን ጀምሮ ሁከት ተፈጥሮ እንደነበር የተገለጸ ሲኾን፤ በቡድን ተደራጅታችሁ ሁከት ፈጥራችኋል በሚል የታሰሩ ከኻያ ያላነሱ ሰዎችም ፍ/ቤት ቀርበው በነፃ እና በዋስ ተለቀዋል፡፡ በጾም…
Rate this item
(2 votes)
በጉራጌ ዞን፣ በዕዣ ወረዳ ከአዲስ አበባ 189 ኪ.ሜ ላይ የተገነባውና ለወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያው ነው የተባለው “ደሳለኝ ሎጅ” በዛሬው ዕለት ይመረቃል፡፡ ምስራቅና ምዕራብ ጉራጌን በእኩል ቦታ ላይ የሚያገናኘው ሎጁ፤ 30ሺ ካ.ሜ መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን ግንባታው 7 ዓመት እንደፈጀ ተገልጿል፡፡ሎጁ፤ በጉራጌ…
Rate this item
(24 votes)
አለማቀፉ የፕሬስ ቀን ባለፈው ማክሰኞ በመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት አዘጋጅነት፤ “የሚዲያ ብዝሃነትን ያከበረች ሀገር-ኢትዮጵያ” በሚል መሪ ቃል የተከበረ ሲሆን ምሁራንና ጋዜጠኞች የሚዲያ ብዝሃነት አልተከበረም ሲሉ ተቃውሞአቸውን ገልፀዋል፡፡ መሪ ቃሉ መሬት ያለውን ተጨባጭ እውነታ የሚገልጽ አይደለም ብለዋል - አስተያየት ሰጪዎቹ፡፡ የኢትዮጵያ…