ዜና

Rate this item
(14 votes)
• የክስ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ አቅርበዋል በኦሮሚያ ከተፈጠረው ተቃውሞ ጋር በተገናኘ በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የኦፌኮ ተ/ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በርካታ ተከሳሾች ባልተለመደ አለባበስ ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን በአቃቤ ህግ ለቀረበባቸው ክስ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ አቅርበዋል፡፡ ትናንት ጠዋት የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 19ኛ ወ/ችሎት…
Rate this item
(13 votes)
ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ የውጭ ጉዳይ…
Rate this item
(12 votes)
የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜን ሹክሪ፤ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን ሆኗል፣ ህልውናውን ለመካድ መሞከር ራስን መሸንገል ነው፤ በተጨባጭ የምናየውን ግድብ ህልውና ለመካድ መሞከር አያዋጣንም” ማለታቸውን አሃራም የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ አል-ሃያት በተባለው የአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባደረጉት ንግግር፣…
Rate this item
(7 votes)
የኦነግን አላማ ለማስፈፀም ተንቀሳቅሷል፤ በፌስ ቡክ አመፅና ብጥብጥ ቀስቃሽ ፅሁፎች አሰራጭቷል የሚል ክስ የተመሰረተበት የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ላቀረበው የክስ መቃወሚያ አቃቤ ህግ ምላሽ ሰጠ፡፡ ተከሳሹ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፤ የክስ መቃወሚያቸውን በዝርዝር ባቀረቡበት ወቅት ህገ መንግስቱ በሰጣቸው ሃሳብን በነፃነት…
Rate this item
(14 votes)
ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቋረጥ ምክንያት የሆነውን የፈተና መሰረቅ ጉዳይ ፖሊስ እየመረመረ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ለድጋሚ ፈተና የህትመትና የመጠረዝ ስራ እየተከናወነ ነው ተብሏል፡፡ በስርቆቱ ጉዳይ የሚደረገው ምርመራ በተጠናከረ መልኩ ሙሉ ለሙሉ በፀጥታ ኃይሎች መያዙን ያስታወቁት በትምህርት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ…
Rate this item
(26 votes)
“ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም”ባለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ በዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብትና በፍትህ የሚጠበቅባትን ያህል ወደፊት አልተራመደችም ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች የተቹ ሲሆን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት በበኩላቸው፤ በአሁኑ መንግስት ከምንግዜውም የተሻለ የዲሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብትና የፍትህ ስርአት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡ አንጋፋው የህግ…