ዜና

Rate this item
(0 votes)
የቴሌቪዥን ጣቢያ ስርጭት እንዲቋረጥ አድርጓል ተብሏልየኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ሰኞ ዋጃሌ በተባለቺው የኢትዮ-ሶማሊላንድ የድንበር ከተማ አምስት የሶማሊላንድ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር አውሎ ማሰሩንና አራቱ ከቆይታ በኋላ ሲለቀቁ አንደኛው አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኝ ዳስላን ሬዲዮ ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞቹን ከማሰር ባለፈ፣ ሆርን…
Rate this item
(1 Vote)
“ከ7 ወር በኋላ ከድርቅና ተረጂነት ዜጎች ይላቀቃሉ” መንግስት የበልግና የክረምቱ ዝናብ በአግባቡ ጥቅም ላይ የሚውል ከሆነ በድርቅ የተጎዱ ዜጎች በመጪው ጥር 2009 ዓ.ም ሙሉ ለሙሉ ከተረጂነት ይላቀቃሉ የተባለ ሲሆን በግብርና ላይ የሚሰሩ አለማቀፍ ተቋማት በበኩላቸው፤ መንግስት ለግብርናው በቂ ዝግጅት አላደረጉም…
Rate this item
(0 votes)
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ፣ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል አንድ ሚሊዮን ብር ግምት ያለው ሁለተኛ አምቡላንስ በዕርዳታ ሰጠ፡፡ ርክክቡ የተከናወነው መንግሥት ለመቄዶንያ በነፃ በሰጠውና አያት ኮንዶሚኒየም አጠገብ በሚገኘው 30ሺ ካ.ሜ ቦታ ላይ ሲሆን በስፍራው 5 ብሎክ ቤቶች ተሰርተው ኮተቤ…
Rate this item
(77 votes)
“የኢሳያስን መንግስት ማስወገድ ያስፈልጋል”የቀድሞ የአየር ሃይል አዛዥ ሜ.ጀ አበበየኢትዮጵያ መንግስት• በከባድ ውጊያ፣ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሻለሁ• ትንኮሳ እንዳይፈጽም ትምህርት ሰጥተነዋል• ካለረፈ ግን፣ በተመጣጣኝ እርምጃ እንቀጣዋለንየኤርትራ መንግስት• ሁለት መቶ ወታደሮችን ገድያለሁ፤ አቁስያለሁ• የአሜሪካ መንግስት ፣ እጁ አለበት፤ ጥቃት አነሳስቶብኛል• የኢትዮጵያ ጦር ወደ…
Rate this item
(25 votes)
የ314 ሟቾች ስም ዝርዝር ይፋ ተደርጓል በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ተከስቶ በነበረው ተቃውሞና ግጭት ከ400 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የገለፀው ሂውማን ራይትስ ዎች፤ ከ300 በላይ የሚሆኑ የሟቾችን ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሳምንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባቀረበው የምርመራ…
Rate this item
(17 votes)
“ቃና” 8 ስቱዲዮዎች ገንብቷልበአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው “የቃና ቴሌቪዥን” ሥርጭትን ተከትሎ ሲኒማ ቤቶችና ቲያትር ቤቶች በተመልካች ድርቅ መመታታቸውን የኪነጥበብ ባለሙያዎች ለአዲስ አድማስ ተናገሩ፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት የፊልምና ቲያትር ተመልካቾች ከግማሽ በላይ መቀነሳቸው ባለሙያዎቹን እንዳስደነገጣቸው ገልፀዋል፡፡ የቲያትር አዘጋጆችና ባለቤቶች…