ዜና
ላለፉት 20 ዓመታት ከተለያዩ የዓለም አገራት የባኞ ቤት የህንፃ ማጠናቀቂያ (Finishing) የሳውና የጃኩዚና መሰል የሴራሚክ ምርቶችን በማስመጣት ለአገር ውስጥ ገበያ ሲያቀርብ የቆየው ኢትዮ ሴራሚክስ፤ አምስተኛውን ትልቅና ዘመናዊ የሴራሚክስ መሸጫ ማዕከል ቦሌ ኖቪስ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት አዲስ በገነባው ህንፃ ላይ…
Read 4111 times
Published in
ዜና
ከሰኞ ሐምሌ 4 ቀን የሚጀመረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ተሰረቀ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ድረ-ገፆች የተሰራጨው ወሬ ሃሰተኛ መሆኑን የት/ት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ አስታወቁ፡፡ 26 የፈተና ወረቀቶች ተሰርቀው መውጣታቸውን አንዳንድ ድረ ገፆች ያስታወቁ ሲሆን በማህበራዊ ሚዲያዎችም የእንግሊዝኛ ፈተና መሰረቁን የሚያመላክት…
Read 8236 times
Published in
ዜና
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ለተመረጡ ግለሰቦች የክብር ዶክትሬት ይሰጣል በሀገሪቱ ያሉ ዩኒቨርስቲዎች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየዓመቱ ለሁለትና ሶስት ሰዎች የክብር ዶክትሬት መስጠትን እንደ ልማድ መያዛቸው ከክብር ዶክትሬት መሰረታዊ አላማዎች ጋር የሚፃረርና ክብሩን የሚያራክስ ነው ሲሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለፁ፡፡ የክብር ዶክትሬት…
Read 9774 times
Published in
ዜና
በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት የአረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ አመራር አቶ አብርሃም ደስታ ትናንት ከእስር ተለቀቁ፡፡ አቶ አብርሃ ደስታ ከሁለት አመት በፊት ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ም ከሰማያዊና ከአንድነት ፓርቲ አመራሮቹ አቶ ሃብታሙ አያሌው፣ የሺዋስ አሰፋና ዳንኤል ሺበሺ…
Read 3950 times
Published in
ዜና
አዝናኝ እና አሳዛኝ የመንግስት ሪፖርቶች - በአዲስ መፅሀፍስኳር፣ ኮንዶሚኒዬም፣ ወርቅ፣ ኤሌክትሪክ፣ አውቶቡስ … ባለፈው ዓመት፣ የስኳር ምርትን 22 ሚሊዮን ኩንታል ለማድረስ ታቅዶ አልነበር? ለዚህም፤ ከ200ሺ ሄክታር በላይ አዲስ የእርሻ መሬት ተዘጋጅቶ፣ የስኳር አገዳ ይለማል ተብሎ ነበር - በትራንስፎርሜሽን እቅድ፡፡ ግን…
Read 10382 times
Published in
ዜና
አዲስ አበባ 300 ሽንት ቤቶች ያስፈልጋታል ተባለ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ቀርቦ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀውና ዝግጅቱ 4 ዓመታትን ፈጅቷል የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ መሪ ፕላን በ10 ዓመት ውስጥ በከተማዋ 300 ሽንት ቤቶች እንዲገነቡ፤ ወንዞችን ይበክላሉ የተባሉ ፋብሪካዎች ከመዲናይቱ እንዲወጡ…
Read 6766 times
Published in
ዜና