ዜና
በግጭቱ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ200 በላይ ሰዎች ታስረዋልነዋሪዎች መውደቂያ አጥተናል ሲሉ እያማረሩ ነውበላፍቶ ክ/ከተማ ቀርሳ ከንቱማና ማንጎ ሰፈር በተባሉ አካባቢዎች ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በአፍራሽ ግብረ ኃይል እየፈረሱ ሲሆን በአጠቃላይ 20 ሺ ገደማ ቤቶች ሊፈርሱ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡…
Read 16201 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 July 2016 11:56
የደሞዝ፣ የኪራይ እና “የጥቃቅን ተቋማት”፣ የግብር ማሻሻያ ለፓርላማ ቀርቧል
Written by Administrator
ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት፣ ግብር ተቀንሶላቸዋል ከኪራይ ገቢ ውስጥ፣ ግማሹ ከግብር ነፃ ይሆናል ተብሏል የተቀጣሪ ሰራተኞች የግብር ማሻሻያም ለፓርላማ ቀርቧል የስድስት መቶ ብር ደሞዝተኛ፣ ከ40 ብር በላይ ነበር ግብር የሚከፍለው፡፡ በአዲሱ ማሻሻያ አዋጅ፣ የግብር ክፍያው ይቀርለታል፡፡ የጡረታ መዋጮ ከተቀነሰ በኋላ አንድ…
Read 13522 times
Published in
ዜና
አምነስቲና ተቃዋሚ ፓርቲዎች እግዱ እንዲነሳ መንግስትን ጠይቀዋል በውጭ ሀገር ሄደው ለመታከም በህግ የተጣለባቸው ከሀገር የመውጣት እገዳ እንዲነሳላቸው በጠበቃቸው አማካይነት ትናንት ለጠቅላይ ፍ/ቤት ያመለከቱት የቀድሞው የአንድነት አመራር አባል አቶ ሀብታሙ አያሌው፤ “በቂ ምክንያት አላቀረቡም” በሚል ፍ/ቤቱ ጥያቄያቸውን አልተቀበለም፡፡ ፍ/ቤቱ ትናንት ከሰዓት…
Read 5331 times
Published in
ዜና
ጥያቄያችን በ10 ቀን ውስጥ ካልተፈፀመ ወደ ክስ እናመራለን ብለዋል በብራና እና በጂባ ላይ 4 ሺህ ስዕሎችን ስለው ለማቅረብ ከሀበሻ ቢራ ጋር የ6.6 ሚሊዮን ብር ውል መዋዋላቸውን የገለፁት ሶስት ሰአሊያን፤ በውሉ መሰረት ክፍያ አልተፈፀመልንም፤ ከውል ውጪም ስራውን እንዳንሰራ ተደርገናል በማለት ኩባንያው…
Read 5038 times
Published in
ዜና
የፕሮፌሰርነት ደረጃዬን ያለአግባብ ከልክሎኛል ብለዋል300 ሺ ብር የሚጠጋ የገንዘብ ክስም አቅርበዋል አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፕሮፌሰርነት የደረጃ እድገቴን ያለ አግባብ ከልክሎኛል ያሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ከዩንቨርስቲው ማግኘት የሚገባኝን የአገልግሎትና ልዩ ልዩ ክፍያዎችም ነፍጎኛል ሲሉ ክስ አቀረቡ፡፡ለፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ መናገሻ…
Read 10115 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 July 2016 11:54
የአዲስ አበባ መስተዳድር ለታክሲ እጥረት መፍትሄ አገኘ - 300 ብስክሌቶችን ገዛ
Written by Administrator
የአንድ ብስክሌት ዋጋ - 35 ሺ ብር! የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ በታክሲ እጥረት መንገላታታቸውና መማረራቸውን እንርሳው - ሁሉንም ችለውና ተሸክመው ኑሯቸውን ይገፋሉ እንበል፡፡ ግን፣ ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ ሩብ ያህሉን የምታመነጭ ከተማ፣ በትራንስፖርት እጥረት ስትጨናነቅ ጉዳቱ ቀላል ይሆናል?የከተማዋ ትራንስፖርት ባለስልጣናት፣ “ነዋሪዎችን ከታክሲ…
Read 7138 times
Published in
ዜና