ዋናው ጤና

Rate this item
(6 votes)
“በህይወቴ እንደ ፎቅና ሊፍት የምጠላው ነገር የለኝም” ከአለም ህዝብ ከ10 በመቶ በላይ የፎቢያ ተጠቂ ነው ሴቶች ከወንዶች ሁለት እጥፍ ያህል በፎቢያ ይጠቃሉ ከፍ ያሉ ሥፍራዎችን የመፍራት ችግር (ፎቢያ) እንዳለበት ያወቀው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ የመማሪያ ክፍላቸው ወደሚገኝበት 3ኛ…
Rate this item
(4 votes)
ድንገት ከጎረቤት አለያም መንገድ ላይ ባልና ሚስት ዱላ ቀረሽ ጭቅጭቅ ውስጥ ገብተው አሰተውለን ይሆን? … ጭቅጭቁ ከፋ ብሎ ዱላ የጨመረ ከሆነስ ….. አ አእዚህ ከተማ ውስጥ ብዙ ሰው ነፍሠ ጡር ሴቶችን ሲመለከተ ታክሲ ውስጥ ከሆነ የተሻለውን ወንበር፣ ሠልፍም ከሆነ ቅድሚያ…
Rate this item
(3 votes)
ምትክ ደም መቅረቱ የደም ደላሎችን ከጨዋታ ውጭ ያደርጋል ከ2500 በላይ ቋሚ በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች አሉን ታዋቂ ሰዎችን መጠቀማችን ለጋሾቻችንን እያበዛልን ነው ዶ/ር ዳንኤል ገ/ሚካኤል ይባላሉ፡፡ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የብሔራዊ ደም ባንክ ዳይሬክተር ናቸው፡፡ በተለይ ከሶስት ዓመት ወዲህ ብሄራዊ ደም…
Rate this item
(1 Vote)
“ሃኪም ልሁን ባይ” ታካሚዎችም አሉሙያዊ ሥነ-ምግባራቸውን አክብረው፣ ለታካሚዎቻቸው ተገቢውን ጊዜና ትኩረት ሰጥተው፣ የህክምና እርዳታ የሚያደርጉ ሀኪሞች እንዳሉ ሁሉ፣ ህመምተኛውን አስቀምጠው ለረዥም ሰዓት ሞባይል ስልክ የሚያወሩ፣ መፅሃፍ የሚያገላብጡ፣ ከጓደኞቻቸው ጋር ሰፋ ያለ ጨዋታ የሚያደርጉና ህመምተኛው በክፍሉ ውስጥ መቀመጡን ሁሉ የሚዘነጉ አንዳንድ…
Saturday, 15 March 2014 12:18

በእምነት ደገፉን እናድነው

Written by
Rate this item
(2 votes)
አምስቱ የአድዋ ተጓዦች ከአዲስ አበባ 260 ኪ.ሜ አካባቢ ወለቲ በተባለች ትንሽ ከተማ የበእምነት ደገፉ እናት የነገሯቸውን አሳዛኝ ነገር አይረሱትም፡፡ በእምነት ደገፉ የ5 ዓመት ህፃን ነው። ይህ ህፃን ሁለቱም ኩላሊቶቹ ደም ስለማያጣሩ ሀኪም ቤት እየተወሰደ ደሙ እየተለወጠ ነው እስካሁን በሕይወት የቆየው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
ዳንኤል፣ ጤነኛ፣ ለቅርጫት ኳስ ጨዋታ ተስማሚ ቁመና ያለው፣ በ30ዎቹ የዕድሜ አጋማሽ የሚገኝ ጎልማሳ ነው፡፡ አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ ጓደኞቹ፣ በተሟሟቀ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ መኻል በቁልምጫ ዳኒ፣ ”ትከሻህ ላይ ያለው ጥቁር ነገር ምንድነው?” በማለት የጠየቁትን ዳንኤል በፍፁም አይዘነጋውም፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ…