ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
በሺሻ ንግድ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ ከአራት ዓመታት በፊት ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገሯ ስትመለስ በሻንጣዋ ሸክፋ ካመጣቻቸው ንብረቶቿ አብልጣ በከፍተኛ ጥንቃቄ ወደ ሀገር ውስጥ ያስገባቻቸው የሺሻ እቃዎቿ፤ ዛሬ የሺሻ ንግዷን ያለ ችግር እንድታካሂድ አግዘዋታል፡፡ በወር ስምንት ሺህ ኪራይ በምትከፍልበትና 22 አካባቢ በከፈተችው…
Rate this item
(1 Vote)
በሴቶችና በልጃገረዶች ላይ የሚፈፀሙ ጐጂ ባህላዊ ድርጊቶችን በተለይም የሴቶችን ግርዛት ለመከላከል አገሪቱ እያደረገች ላለው ጥረት ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ህዳር 30 ቀን የሚከበረውን የሰብአዊ መብት ቀን ምክንያት በማድረግ ህብረቱ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በአዋሣ ዙሪያ ወረዳ፣…
Saturday, 12 December 2015 11:20

ላይፍ ፊትነስ ሳይፊትን ጠቀለለ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 የተለያዩ የስፖርት መሥሪያ መሳሪያዎችን አምርቶ ለገበያ በማቅረብ የሚታወቀው የላይፍ ፊትነስ እናት ድርጅት ብራንዝዊክ ኮርፖሬሽን በዕድሜ ለገፉ ሰዎች ጠቃሚ የሆኑ የስፖርት መስሪያ ዕቃዎችን በማምረት የሚታወቀውን ሳይፈት የተባለ ድርጅት በመግዛት የድርጅቱ አካል ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የላይፍ ፊትነስ ፕሬዚዳንት ሚስተር ክሪስ ላውሶን እንደገለፁት ላይፍ…
Rate this item
(10 votes)
በቀዶ ህክምና ልጅን የመገላገል ዘዴ (ሴስሪያን ሴክሽን) እንዲህ እንደዛሬው ምጥን በመፍራት አምጦ መውለድን በማይሹ ሴቶች ሁሉ ተመራጭ ከመሆኑ በፊት በተለያዩ ምክንያቶች በተፈጥሮአዊ መንገድ መውለድ ተስኖአቸው፣ ህይወታቸው ለአደጋ ለተጋለጠ ሴቶች ብቻ ነበር ተግባራዊ የሚደረገው፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት፤ለመጀመሪያ ጊዜ በቀዶ ህክምና የተወለደው ጁሊየስ…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ ተክሎች ጥቅም ላይ የሚውሉ ፀረ አረም ኬሚካሎች ያለቀናቸው ለሚወለዱ ህፃናት መንስኤ መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት አመለከተ፡፡ በአሜሪካ አገር አንድያን ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተደረገውን ጥናት መነሻ በማድረግ ድርጅቱ ሰሞኑን ይፋ ያደረገው ዘገባ እንደሚያመለክተው፤ በናይትሬት የበለፀጉ ፀረ አረም ኬሚካሎችና ማዳበሪያዎች ህፃናት ያለቀናቸው…
Rate this item
(5 votes)
እ.ኤ.አ በ1918 እና 1919 ዓ.ም ስፓኒሽ ፍሉ (የህዳር በሽታ) የተባለ ወረርሽኝ በሽታ ዓለምን ባተራመሰበትና 1/3ኛውን የአውሮፓ ህዝብ በፈጀበት ዘመን፣ በኢትዮጵያም ሰው በተቀመጠበትና በተኛበት ሞቶ በሚቀርበት፣ ሰው ሞቶ ቀባሪ አጥቶ ጅብ የሰው ስጋ አማርጦ መብላት በሰለቸበት በዚያ ክፉ ዘመን፣ ኢትዮጵያዊቷ የባህል…
Page 6 of 36