ዋናው ጤና

Rate this item
(9 votes)
 ብሩንዲ፣ ደ.ሱዳንና ናምቢያ አንድም የህፃናት ሐኪም የላቸውም በመላው አፍሪካ አብዛኛው የሕፃናት ቀዶ ሕክምና ከአፈጣጠር ችግሮች ጋር የተያያዙ እንደሆኑ አንድ የሕፃናት ቀዶ ሕክምና ባለሙያ ገለጹ፡፡ 12ኛው የአፍሪካ ሕፃናት ቀዶ ሕክምና ማኅበር አጠቃላይ ዓመታዊ ጉባኤ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ሲካሄድ፣ የኢትዮጵያ የሕፃናት…
Rate this item
(3 votes)
በዓለማችን ላይ የሚገኙ ስኬታማ ሰዎች በሙሉ አንድ በጥናት የተረጋገጠ የጋራ ባህርይ አላቸው። እነሱ አምነውበት በርካቶች አይሆንም ወይም አይሳካም ያሉትን የሥራ ፈጠራ ሃሳብ፤ በጽናትና በቁርጠኝነት ተግተው በመሥራት ለፍሬ በማብቃት ይታወቃሉ። የዛሬ 10 ዓመት የግል አምቡላንስ አገልግሎት በኢትዮጵያ ውስጥ መጀመር ይቻላል ብሎ…
Rate this item
(10 votes)
· በየዓመቱ ከ3ሺ700 በላይ ሰዎች ራሳቸውን ያጠፋሉ · ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ከ15-19 ዓመት ታዳጊዎች ናቸው · 22 ሚ. የዓለም ህዝብ፣ ድባቴ በተባለው የአእምሮ ጤና ችግር ይሰቃያል በአገራችን የአዕምሮ ጤና ችግር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሄዱንና በችግሩ እየተሰቃዩ ከሚገኙ ሰዎች መካከል ዕድሜያቸው…
Rate this item
(5 votes)
ልጆች ትኩረታቸው ሞባይል ጌም ላይ ስለሆነ፣ የሰውነት እንቅስቃሴ አይሰሩምወላጆች፤ ለልጆቻቸው አትክልትና ፍራፍሬ በመመገብ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸውየኢትዮጵያ የምግብና ሥነ ምግብ ባለሙያዎች ማኅበር፤ ከአፍሪካ የሥነ ምግብ ባለሙያዎች ማኅበርና ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር፣ ከመስከረም 21-25 ቀን 2011 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየው 8ኛው…
Rate this item
(12 votes)
· ማኅበሩ ለመገንባት ላሰበው የህሙማን ማዕከል የድርጅቶችን ድጋፍ ጠይቋል · ሚያዚያ 6 ቀን 2010 የእግር ጉዞ ይደረጋል አቶ አሰፋ ዘገየ የ76 ዓመት አዛውንት ሲሆኑ የፓርኪንሰን ታማሚና የማህበሩ የቦርድ አባል ናቸው። የሰውነት ሚዛናቸውን መጠበቅ ስለማይችሉ የሚሄዱት በከዘራ ተደግፈው ነው፡፡ እጃቸው በጣም…
Rate this item
(39 votes)
 “ወንድ ታካሚዎች ቢጎርፉም እስካሁን ሁለት ሴቶች ብቻ ናቸው የመጡት” በስንፈተ ወሲብ በፀረ እርጅና፣ በውበትና ቁንጅና ማሻሻል ላይ አተኩሮ የሚሰራ “ዚኒያ” የተባለ ክሊኒክ በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። ክሊኒኩ የሚመራው ላለፉት 25 ዓመታት በዘርፉ ስፔሻላይዝድ አድርገው በአሜሪካ ሲሰሩ በቆዩት በትውልደ ኢትዮጵያዊው…
Page 3 of 37