ዋናው ጤና
በማዕከሉ የኮቪድ 19 ምርመራ ጀምሯል ናፍቆት ዮሴፍ 48 ዓመታትን በላብራቶሪ ቴክኖሎጂ አገልግሎት በመሰጠትና አሰራሩን በማዘመን የቆየው አርሾ ላብራሮሪ ቴክኖሎጂ በመሀል አራት ኪሎ ያስገነባው ባለ 6 ወለል ሪፈራል ላብራቶሪ ማዕከል ከትላንት በስቲያ አስመርቆ ስራ ጀመረ።ለአዲስ አበባ ዘጠነኛ ቅርንጫፍ የሜዲካል ላብራቶሪ የሆነው…
Read 274 times
Published in
ዋናው ጤና
በአፍሪካ በጥቂት አገራት የሚገኘውና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያው የካንሰር ህክምና ማሽን ሰሞኑን ተመርቆ ስራ ጀመረ። “ሊየር ኦክስለሬተር” የተሰኘውና ጨረር በማመንጨት ካንሰርን የሚገድለው ይኸው ማሽን ባለፈው ሳምንት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ማዕከል ተመርቆ ነው ስራ የጀመረው።በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ…
Read 355 times
Published in
ዋናው ጤና