ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
• እስከ 1 ቢሊየን ዶላር ወጭ ሆኖበታል • አዘጋጅ አገር እስከ 80 ሚሊዮን ዶላር ያገኛል • ሞሮኮ ውዱ ብሔራዊ ቡድን በ381.34 ሚሊዮን ዶላር • ቪክቶር ኦሲሜሔን ውዱ ተጨዋች በ120.74 ሚሊዮን ዶላር • የ24 ብሔራዊ ቡድኖች ተጨዋቾች ስብስብ 2.94 ቢሊየን ዶላር…
Rate this item
(0 votes)
 • ፈቃድ አሰጣጡን የዓለም አትሌቲክስ ማህበር ከአባል ፌዴሬሽኖች ተረክቦታል • ፌዴሬሽኑ አምና ከአትሌት ማናጀሮች ክፍያ 4 ሚሊየን 668 ሺህ 299 አስገብቷል። • በ2016 እኤአ ላይ ደግሞ እስከ 4.5 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ እቅድ ነበረው። • የአትሌትና የአትሌት ተወካይ የውል ስምምነት ሁለት…
Saturday, 30 December 2023 19:57

23 የስፖርት ሁኔታዎች በ2023

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የዓለማችን ስፖርት ኢንዱስትሪ በኮቪድ 19 ከተፈጠረበት ኪሳራ እያገገመ መጥቷል። በመላው ዓለም በስፖርቱ ገበያ የሚንቀሳቀሰው መዋዕለ ንዋይ ከግማሽ ትሪሊዮን ዶላር በላይ ሆኗል። ዓለምአቀፉ የእግር ኳስ ማህበር FIFA እና የዓለም አትሌቲክስ ማህበር World Athletics የሚያስተዳድሯቸው እግር ኳስና አትሌቲክስ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሚካሄዱ…
Rate this item
(0 votes)
 ~የዓለም ኮከቦች ብዛት ከ2 ወደ 6 አድጓል ~ማራቶንን በሴቶች ከ2 ሰዓት 10 ደቂቃዎች በታች መግባት ይቻላል? ~በዓመት ከ54 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ከ72 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጭ ~ትግስት 7ኛውን የዓለም ኮከብ አትሌት ሽልማት ወደ ኢትዮጵያ አምጥታለች በ2023 የአለም አትወጭበበስ ሽልማት…
Rate this item
(0 votes)
ፓሪስ በምታደርገው ዝግጅት ከ5 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጭ ሆኗል። ከ6.8 ሚሊዮን በላይ ትኬቶች ተሸጠዋል፤ ከአገር ውስጥ ስፖንሰሮችከ1.1 ቢሊየን ዶላር በላይ ተሰብስቧል። ፓሪስ ለምታስተናግደው 33 ኛው ኦሎምፒያድ 223 ቀናት ቀርተዋል። የፓሪስ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የመክፈቻ ስነስርዓቱንበታሪክ ለማስመዝገብ መዘጋጀቱን አስታውቋል። በተያዘው እቅድ መሰረት…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ሴት አትሌቶች በተለያዮ ዘርፎች ዋንኞቹ ተፎካካሪዎች ናቸው ትግስት የኮከብ አትሌት ሽልማቱን ለ7ኛ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ታመጣ ይሆን? ፌዝ ኪፕየገን ለአሸናፊነት ከፍተኛ ግምት ወስዳለች የ2023 የዓለም ኮከብ አትሌት ሽልማት በሞናኮ የሚካሄድ ሲሆን በዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ አሸናፊዎችን መላው ዓለም በጉጉት…
Page 2 of 92