ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በእናንተ ቤተሰብ ስንት ዓመት ተሮጠ? እኔ በሩጫ ውስጥ 14 አመት ቆይቻለሁ፡፡ ባለቤቴ ወርቅነሽ ኪዳኔ ደግሞ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ እየሮጠች ነው፤ 20 አመት ሞላት ማለት ነው፡፡ ወደ ኢንቨስትመንት ለመግባት ያነሳሳቹህ ምንድን ነው?ገንዘብ ወይም ስም ብቻውን ዋጋ የለውም፡፡ የተገኘውን ወደ ስራ ውስጥ…
Rate this item
(5 votes)
(የአዲስ አድማስ 15ኛ ዓመት እንግዳ)በአትሌቲክስ ዘርፍ በርካታ የዓለም ሪከርዶችን የሰበረው ታላቁ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ለ30 ዓመታት ባሳለፈው የሩጫ ዘመኑ (በተለይ በጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሮች) ባገኘው የሽልማት ገንዘብ መጠን የዓለም አትሌቶችን በአንደኝነት ይመራል - ከ3.5 ሚሊዮን ዶላር በላይ በመሰብሰብ፡፡ አትሌቱ ከሩጫው…
Rate this item
(1 Vote)
12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል፡፡ ሻምፒዮናውን በብቃት ለማካሄድ አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታድዬም በ5 ሚሊዮን ብር ወጭ ሙሉ እድሳት ተደርጎለታል፡፡ እድሳቱ የስታዲየሙ አጥር፣ የመጸዳጃ ቤቶች ማስፋፋት፣ የመብራት፣ የተመልካቾች መቀመጫዎች፣ የትንሿን ስታዲየም የአስፓልት ንጣፍ፣ የፖውዛ መብራቶች ያካተተ…
Rate this item
(0 votes)
በ2015 የአፍሪካ ክለቦች ውድድር ቅድመ ማጣርያ ደደቢትና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ እና ነገ በባህርዳር ስታድዬም የመልስ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ ከ2 ሳምንት በፊት የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከሜዳ ውጭ ያደረጉት ሁለቱ ክለቦች ወደ 1ኛ ዙር ማጣርያ ለመግባት እድል አላቸው፡፡ 50 ሺህ ተመልካች የማስተናገድ አቅም ያለው…
Rate this item
(1 Vote)
12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚቀጥለው ሳምንት ይጀመራል፡፡ ሻምፒዮናውን በብቃት ለማካሄድ አንጋፋው የአዲስ አበባ ስታድዬም በ5 ሚሊዮን ብር ወጭ ሙሉ እድሳት ተደርጎለታል፡፡ እድሳቱ የስታዲየሙ አጥር፣ የመጸዳጃ ቤቶች ማስፋፋት፣ የመብራት፣ የተመልካቾች መቀመጫዎች፣ የትንሿን ስታዲየም የአስፓልት ንጣፍ፣ የፖውዛ መብራቶች ያካተተ…
Rate this item
(0 votes)
ከ19 ወራት በኋላ በብራዚሏ ከተማ ሪዮ ዲጄኔሮ በሚደረገው 31ኛው ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያ በብስክሌት 2 ኦሎምፒያን ፍቅረኛሞችን ታሳትፋለች፡፡ ከ1940ዎቹ መጨረሻ እስከ 1980ዎቹ አጋማሽ ኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት አምስት ኦሎምፒኮችን የተሳተፈች ሲሆን ሁለቱ ኦሎምፒያኖች ፅጋቡ ግርማይ እና ሃድነት አስመላሽ ለኢትዮጵያ በብስክሌት ስፖርት ስድስተኛው የኦሎምፒክ…