ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ካፕ ዘንድሮ ለ4ኛ ጊዜ የሚሳተፈው የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ወደ ሁለተኛ ዙር ለመግባት በወሳኝ የመልስ ጨዋታ ባህርዳር ስታድዬም ላይ የናይጄርያውን ዋሪ ዎልቭስ ያስተናግዳል፡፡ ሁለቱ ክለቦች ከ2 ሳምንት በፊት በናይጄሪያ ዋሪስ ታውንስ ሺፕ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ ዋሪ ዎልቭስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ባለፉት ሁለት ወራት ለ9 የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄዎች ቀርበውለት በተለያዩ ምክንያቶች ሳይጠቀማቸው መቅረቱን አስታወቀ። የፌደሬሽኑ የህዝብ ግንኙነት ለመገናኛ ብዙሃናት በኢሜል ባሰራጨው መግለጫ የፌደሬሽኑ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በህጋዊ መንገድ ለሚቀርቡ የወዳጅነት ጨዋታ ጥያቄዎች ተገቢው ምላሽ በአፋጣኝ መስጠቱ እንደሚታመንበት…
Rate this item
(1 Vote)
41ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በቻይናዋ ጉያንግ ከተማ ላይ ዛሬ ሲካሄድ ባለፉት ሁለት ሻምፒዮናዎች ላይ ኢትዮጵያ በኬንያ የተወሰደባትን ብልጫ ለመመለስ ተስፋ ተደርጓል፡፡ በሁለቱም ፆታዎች 24 አትሌቶችን የሚያሳትፈው የኢትዮጵያ ቡድን ባለፈው ሰኞ ምሽት ወደ ስፍራው የተጓዘ ሲሆን ከኬንያ ባሻገር ከምስራቅ አፍሪካ…
Rate this item
(0 votes)
 “በመስተንግዶ አጉላልተን ሳይሆን በሜዳችን ተጫውተን ማሸነፍ እንፈልጋለን” ዳዊት ፍቃዱበ2015 የአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ካፕ እየተሳተፈ የሚገኘው የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ወደ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመግባት እድሉን በሜዳው በሚያደርገው ጨዋታ ይወስናል፡፡ ከሳምንት በኋላ የናይጄርያውን ዋሪ ዎልቭስን በመልስ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ የሚያስተናግደው…
Rate this item
(0 votes)
 በአዋቂ ወንዶች 12 ኪ.ሜበግል -10 ወርቅ፤ 5 ብር፤ 6 ነሐስ (14 ወርቅ፣ 15ብር፣ 14 ነሐስ)በቡድን - 8 ወርቅ፤ 13 ብር፤ 6 ነሐስ (24 ወርቅ፣ 3ብር፣ 3 ነሐስ)በአዋቂ ወንዶች ከ6 እስከ 8 ኪ.ሜ (ከ1998-2006 እ.ኤ.አ)በግል - 6 ወርቅ፤ 2 ብር፤ 1…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በመላው አፍሪካ ጨዋታዎች የደርሶ መልስ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸው ዛሬ የካሜሮን አቻቸውን ያስተናግዳሉ፡፡ ጨዋታው ባለፈው ሰሞን 12ኛው የአፍሪካ ወጣቶች የአትሌቲክስ ሻምፒዮናን በብቃት ባስተናገደው አዲስ አበባ ስታድዬም ሲከናወን የስፖርት አፍቃሪው የሚኖረው ድጋፍ ለውጤቱ ማማር ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል፡፡ የግብፅ…