ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
በአንድ የውድድር ዘመን ገቢና ትርፍየእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ - 4.5 ቢሊዮን ዶላር፤ 137 ሚሊዮን ዶላርየጀርመን ቦንደስ ሊጋ - 2.85 ቢሊዮን ዶላር ፤ 379 ሚሊዮን ዶላርየስፔን ላ ሊጋ - 2.40 ቢሊዮን ዶላር ፤ 105 ሚሊዮን ዶላርየጣሊያን ሴሪኤ - 2.17 ቢሊዮን ዶላር ፤…
Rate this item
(1 Vote)
የባሬቶ ስንብት ለሁለት ወራት ስፖርት ቤተሰቡን ውዥንብር ውስጥ ከቶ የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ቆይታ ባለፈው ሳምንት መቋጫውን አግኝቷል፡፡ ፖርቱጋላዊው ማርያኖ ባሬቶ ባለፈው ማክሰኞ ወደ ትውልድ አገራቸው ከማምራታቸው በፊት የስንብት መግለጫቸውን ሰጥተው ነበር፡፡በትውልድ ህንዳዊ በዜግነት ፖርቹጋላዊ የሆኑት…
Rate this item
(1 Vote)
በስፖርቱ ዓለም የላቀ ብቃት ላሳዩ እና በስኬታቸው ከፍተኛ አድናቆት ላገኙ አትሌቶች በሚሸለሙበት ዓመታዊው የላውረስ የምርጥ ስፖርተኛ ሽልማት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ የመጀመርያዋ ኢትዮጵያዊ ተሸላሚ አትሌት ሆነች፡፡ በአትሌቲክስ የላውሬስ የዓመቱ ምርጥ ሴት ስፖርተኛ ሆና የተመረጠችው ገንዘቤ ባለፈው ዓመት በሁለት ሳምንታት ውስጥ ሶስት…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከአሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ ጋር የተፈራረመው የሁለት ዓመታት የኮንትራት ውል እንዲቋረጥ ተደረገ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከወር በኋላ በተለያዩ አህጉራዊ ውድድሮች የሚሳተፍ ሲሆን የዋና አሰልጣኙ ቅጥር ዝግጅቶችን በትኩረት ለማድረግ ወሳኝ ይሆናል፡፡ የዋና አሰልጣኙ ኮንትራት የፈረሰው ሁለቱ ተዋዋይ ወገኖች…
Rate this item
(0 votes)
ዓለም አቀፍ የስፖርት ቀን ለልማትና ለሰላም በሚል መርህ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር ታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ የሚከበረው የስፖርት ቀኑ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላምና የዕድገት መርሆችን መሠረት ያደርጋል። ባለፈው ዓመት ዓለም አቀፍ የስፖርት ቀን ለሰላምና ለልማት በኢትዮጵያ እግር ኳስ…
Rate this item
(2 votes)
 ለኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ገቢ ማሰባሰቢያ የሚሆንየ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ከሳምንት በኋላ ሊካሄድ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና የስፖርት ቤተሰቦች የክለቡን የገቢ አቅም ለማጠናከር የጎዳና ላይ ሩጫው በየዓመቱ እንዲደረግ ፍላጎት አላቸው፡፡ በሩጫው ላይ ለመሳተፍ ምዝገባው ሜክሲኮ ቡናና ሻይ የክለቡ…