ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በ2017 እኤአ ላይ የምዕራብ አፍሪካዋ ጋቦን ለምታስተናግደው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉት የምድብ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ጨዋታዎች ትናንት በመላው አፍሪካ ተጀምረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በምድብ 10 ከሌሶቶ፤ ሲሸልስና አልጄርያ ጋር መደልደሏ ሲታወቅ፤ አራቱም ቡድኖች የምድብ ማጣርያውን የመጀመርያ ጨዋታዎቻቸውን በነገው እለት ያደርጋሉ፡፡ ኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ከኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኩባንያ ጋር በመተባበር ነገ የሚያካሂዱት የ7.5 ኪ.ሜ ሩጫ ውድድር በአሯሯጮች እንደሚታጀብ ተገለፀ፡፡ በውድድሩ አሯሯጮችን መመደብ ያስፈለገው የጤና ሯጮች በውድድሩ ላይ ወጥ በሆነና አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ እንዲሮጡ ለመርዳት ነው ተብሏል። በአትሌቲክሱም ዓለም አሯሯጮች በብዛት ሪከርድ…
Rate this item
(0 votes)
ብራንዱ ላይ ከ500 ሚ. -1 ቢ.ዶላር ኪሳራ ደርሷል፡፡ ብላተር ይታሠሩ ይሆናል፡፡ ኢሳ ሃያቱ በጊዜያዊ ፕሬዝዳንትነት ሊሾሙ ይችላሉ፡፡ ዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር የተናወጠበት የሙስና ቀውስ ሰሞኑን የበረደ ቢመስልም እንደገና በአነጋጋሪ ሁኔታዎች ማገርሸቱ አይቀርም፡፡ከሳምንት በፊት ፎርብስ መፅሄት በሰራው ስሌት የሙስና ቀውሱ…
Rate this item
(2 votes)
 ለ60ኛዋ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የስፔንና የጣሊያን ሻምፒዮኖቹ ባርሴሎናና ጁቬንትስ ይፋጠጣሉ፡፡ ሁለቱ ክለቦች በአገሮቻቸው የውስጥ ውድድር ሁለት ሁለት ዋንጫን በመውሰዳቸውና በሻምፒዮንስ ሊጉም ከፍተኛ ብቃት አሳይተው ለፍፃሜ በመድረሳቸው ዋንጫውን ማን እንደሚወስድ ለመገመት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ጁቬንትስ ከ12 ዓመታት በኋላ ለሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ…
Rate this item
(0 votes)
የ2007 የኢትዮጵያ ፕሪሜሪሊግ ኮከብ ተጫዋች የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊሱ በኃይሉ አሰፋ በብሄራዊ ቡድን ደረጃም ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረው ይጠበቃል፡፡ ዋልያዎቹ ከሳምንት በኋላ ለ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ በሜዳቸው ከሌሶቶ ጋር የሚገናኙ ሲሆን፤ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ለመጨረሻው ዝግጅት የመረጧቸውን 24 ተጨዋቾች ዝርዝር…
Rate this item
(0 votes)
በሳምንቱ አጋማሽ ላይ የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር 7 አመራሮች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በኤፍቢአይና በስዊዘርላንድ ፖሊስ ቅንጅት በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ዓለምአቀፉ የእግር ኳስ ማህበር በሙስና ቀውሱ የገቢና የክብር ኪሳራ እንደደረሰበት በመገለፅ ላይ ነው፡፡ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ፕሬዝዳንት ፕላቲኒ፣ የፈረንሳይና…