ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቤጂንግ ከተማ የወፍ ጎጆ ስታድዬም ዛሬ ይጀመራል፡፡ የመክፈቻው ውድድር የመጀመርያው የወርቅ ሜዳልያ የሚሸለምበት የወንዶች ማራቶን ነው፡፡ ኬንያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሁለት የማራቶን ሪከርድ የሰበሩ አትሌቶችን በማሳተፏ ከፍተኛ ግምቱን ትወስዳለች፡፡ ተቀናቃኛቸው የዓለም ሻምፒዮና የብር ሜዳልያ የወሰደው ሌሊሳ…
Rate this item
(1 Vote)
የእንግሊዙ አትሌቲክስ ዊክሊ ባለፉት 40 ዓመታት የተደረጉትን 14 የዓለም ሻምፒዮናዎች የውጤት ታሪክ በመዳሰስ ባጠናከረው ዝርዝር ዘገባ መሰረት አሜሪካ ፤ ጃማይካ፤ ራሽያ፤ ኬንያ፤ ጀርመን እና ኢትዮጵያ እንዲሁም ፈረንሳይ፤ቻይና እና እንግሊዝ በተለይ በአትሌቲክስ ውድድድሮች ውጤታማነት ከፍተኛውን ነጥብ በማስመዘገብ እስከ 10 ባለው ደረጃ…
Rate this item
(4 votes)
 ክፍል አንድ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሳምንት በኋላ በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ ይጀመራል፡፡ 29ኛው ኦሎምፒያድን ከ7 ዓመት በፊት በድምቀት ባስተናገደው ታላቁ የወፍ ጎጆ ስታድዬም ለሁለት ሳምንታት የሚካሄድ ነው፡፡ የወፍ ጎጆ የተባለው ዘመናዊ ስታድዬም ኦሎምፒክን ያስተናገደው እስከ 80ሺ ተመልካች በመያዝ ነበር፡፡ ለዓለም…
Saturday, 15 August 2015 16:05

የሜዳልያ ትንበያ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 በአሜሪካው የትራክ ኤንድ ፊልድ አትሌቲክስ መፅሄት ድረገፅ ለ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከመካከለኛ ርቀት እስከ ማራቶን ባሉ የውድድር መደቦች በወቅታዊ ብቃት ላይ ተመስርቶ የሜዳልያ ትንበያ ተሰርቷል። በዚሁ የትራክ ኤንድ ፊልድ ድረገፅ ኤክስፐርቶች ትንበያ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ስኬት እንደሚኖራት የተገመተው ከወንዶች ይልቅ በሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት በአቢጃታና ሻላ ሀይቅ መካከል በሚገኘው የመካከለኛው ስምጥ ሸለቆ የተካሄደው 2ኛው የተራራ ላይ ሩጫ ኢትዮ ትሬል ፈጣን እድገት እያሳየ ነው፡፡ የተራራ ላይ ሩጫው በክልሉ ያለውን የስፖርት እንቅስቃሴ በማነቃቃት፤ የቱሪስት መሳቢያ መንገዶችን በማጠናከር እና የተፈጥሮ ሃብትን በመጠበቅ ትኩረት እንዲፈጠር ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
11 የኬንያ 8 የኢትዮጵያ ነው ከሁለት ሳምንት በኋላ የሚጀመረው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዶፒንግ ዙርያ በተፈጠሩ አወዛጋቢ አጀንዳዎች መጥፎ ድባብ እያጠላበት ነው፡፡በጀርመን ብሮድካስት ኩባንያ (ARD/WDR) እና በእንግሊዙ ሰንደይ ታይምስ ከሳምንት በፊት በዶፒንግ ማጭበርበር ዙሪያ የወጡ መረጃዎች ከመቶ በላይ አትሌቶችን በዶፒንግ…