ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
4ኛው የአፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) በሩዋንዳ አዘጋጅነት ዛሬ የሚጀመር ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ሐሙስ ተጉዟል። አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በተሳትፏቸው ከምድብ ማለፍን እንደውጤት ግብ አስቀምጠዋል፡፡ ቡድናቸው ግብ በማስቆጠር ያሉበትን ችግሮች ያሻሻለበት ዝግጅት ማድረጉን የተናገሩት ዋና አሰልጣኙ፤ የሴካፋ ተመክሮና…
Rate this item
(1 Vote)
4ኛው የአፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ሻምፒዮንሺፕ ‹‹ቻን 2016›› ከጥር 7 እስከ 29 በሩዋንዳ አዘጋጅነት የሚካሄድ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ የቡድናቸውን 30 ተጨዋቾች ለዝግጅት ጠርተዋል፡፡ በ‹‹ቻን 2016›› የሚካፈሉ ብሄራዊ ቡድኖች መካከል አንዳንዶቹ የተጨዋቾች ዝርዝራቸውን ሲያሳውቁ ሌሎች ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
ሜሲ እንዲሸለም አስተያየቶች በዝተዋል ሮናልዶ ገና 7 የውድድር ዘመናት እጫወታለሁ ይላል ኔይማር እጩ መሆኑ አርክቶታል ያያ ቱሬ ለ5ኛ ጊዜ የአፍሪካ ኮከብ ሊሆን ይችላል በ2015 የፊፋ የወርቅ ኳስና ሌሎች የሽልማት ዘርፎች የሚፎካከሩት የመጨረሻዎቹ እጩዎች ከ2 ሳምንታት በፊት የተገለፁ ሲሆን አሸናፊዎቹ ከወር…
Rate this item
(0 votes)
በረጅም ርቀት የምንግዜም ምርጥ አትሌቶች ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡የአትሌቲክስ ዊክሊ አንባቢዎች ያደረጉት ምርጫና የውጤት ደረጃዎች በሁለቱም የፆታ መደቦች ጉድለት አለባቸው፡፡በወንዶች ሆነ በሴቶች ከ1 እስከ 3 ያሉት ደረጃዎች የኢትዮጵያውያን መሆን ነበረበት፡፡በወንዶች ኃይሌ በአንደኝነት መመረጡ ቢያስማማም፤ የቀነኒሳ እና የአበበ ቢቂላ ደረጃ ግን አያሳምንም፡፡ በሴቶች…
Rate this item
(0 votes)
መስተንግዶው ስኬታማ ነበር ኡጋንዳ ከሩዋንዳ ለዋንጫ፣ ኢትዮያ ከሱዳን ለደረጃ ይጫወታሉ ዮሐንስ ሳህሌ ከቻን በፊት መገምገም አለባቸው የስታድዮሞች አቅምና የመንግስት ፍላጎት አርክቶናል - የሴካፋ ዋና ፀሃፊ ኒኮላስ ሙንሶኜ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በባህርዳር፤ ሐዋሳ እና አዲስ አበባ ስታድዬሞች ሲካሄድ የቆየው 38ኛው የዲኤስቲቪ…
Rate this item
(0 votes)
አሰልጣኝ አስራት ኃይሌበኢትዮጵያ እግር ኳስ በክለብ እና በብሄራዊ ቡድን ደረጃ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ ባለሙያዎች አንዱ አንጋፋው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌ ነው፡፡ በአሰልጣኝነት ከ25 ዓመታት በላይ በክለብ፤ በተስፋ ቡድኖች እና በዋና ብሄራዊቡድንውስጥ ሰፊ የስራ ልምድ ያለው አስራት፤ በርካታ የዋንጫ…